“አማን አማን እብለክሙ ከመ ትበክዩ ወትላህዉ አንትሙ፤ ወዓለምሰ ይትፌሣሕ፤ ወአንትሙሰ ተኃዝኑ፤ ወኃዘንክሙ ፍሥሐ
ይከውነክሙ =
እውነት እውነት እላችኋለኹ፤ እናንተ ታለቅሳላችኹ፤ ሙሾም ታወጣላችኹ፤ ዓለም ግን ደስ ይለዋል፤ እናንተም
ታዝናላችኹ፤ ነገር ግን ኃዘናችኹ ወደ ደስታ ይለወጣል፡፡” (ዮሐ.16፥20)
-
EthioRedSea
- Member
- Posts: 4089
- Joined: 31 Aug 2019, 11:55
Re: Evidence # 1 : ወደድንም ጠላንም ግዕዝ እና ትግርኛ ቋንቋ አንድ ናቸው
Tigrigna should be the national language of Ethiopia as it is more ancient and we can preserve our civilisation for generations to come. Amharic is mixed with other Cushitic languages and has little relationship with ancient Ethiopia or Geez language. If Amhara could learn French or Oromo could speak Arabic, all of us should be able to learn Tigrigna.
Re: Evidence # 1 : ወደድንም ጠላንም ግዕዝ እና ትግርኛ ቋንቋ አንድ ናቸው
--በመሠረቱ ግዕዝ ከመሞቱ በፊት ሁለት ቋንቋዎችን ወለደ - አማርኛ እና ትግርኛ። እነኝህ ቀደምት መንትያ ቋንቋ ተናጋሪዎች ኣግዓዚያን ይባላሉ። ያዕቆብ የመጨረሻ ልጁን ብንያም እና ዮሴፍን እንዴ ወለዳቸው። ዮሴፍ 12 የስንዴ ነዶዎች ይሰግዱልኛል ብሎ በራእይ አይቶ ዝናው በምድረ ግብፅ እና በእሥራዔል እንዴ ገነነው ዳሩ ግን ትንሹ ብንያም ያለምንም ሰፊ ዝና እንድሁ ወንድም ሆኖ አንደ ቀረው ሁሉ ዐማርኛ አድጎ እና ገዝፎ በሰፊው የሚነገር ሆነ ትግርኛ ግን እንደ ብንያም ሳያድግ ድንክዬ ሆኖ የጎሣ ቋንቋ ሁኖ ቀረ።
-- ጥያቄው ለምን ትግርኛ ድንክዬ ሆኖ ቀረ - ዐማርኛ በሰፊው በአሀጉር እና በዓለም ደረጃ ሰፊ ተናጋሪ ያገኘው የሚለው ነው። አማርኛ ተፈጥሮዊ ባህርይው በቀላሉ ለማደግ የሚያስቸል is an elastic language በአንፃሩ ደግሞ ትግርኛ መሰረታዊ የቋንቋ ውርስ ባህርዩ ጊዜ እና ቦታ ከሚፈጥራቸው ኩነታት ጋር ለማደግ እና ለማንሰራፋት የለውም ወይም ያጥረዋል ማልት Tigiringa is inelastic in diction, endowed with limited ability to expounding of abstract thoughts and apparently reflected the language being inherently stunted. አማርኛ በርካታ የትግርኛ፣ የግዕዝ እና በርካታ ሴማዊ ልሳኖችን ያካተተ በመሆኑ ሌላው የአፍሪካዊ የእንግሊዘኛ ቋንቋ አቻ ነው። በአጭሩ አማርኛ ቋንቋ የግዕዝ እና የትግርኛ መዘክረ-ሙዝዬም ነው።