መራራ ጉዲና እሥር ቤት የሽብር ፓርቲው ኦፌኮ ደግሞ መዘጋት አለበት። ለባዕድ አገር ዜጋ ጁሃር ሙሃመድ በማጭበርበር ኢትዮጵያዊ ዜጋ ነው በማለት የዘር ማፅዳት ወንጀል በመፈፀሙ።
መራራ ጉዲና እሥር ቤት የሽብር ፓርቲው ኦፌኮ ደግሞ መዘጋት አለበት። ለባዕድ አገር ዜጋ ጁሃር ሙሃመድ በማጭበርበር ኢትዮጵያዊ ዜጋ ነው በማለት የዘር ማፅዳት ወንጀል በመፈፀሙ። አሸባሪው መራራ ጉዲና ለዘመናት ጥንት በደርግ በኋላም በወያኔ እና አሁን በኦነግ የብዙሃን ታዳጊዎችን ደም እያፈሰሰ ያለ የትርክት እና የውሸት ማህደር በአስቸኳይ ወደ ማረፊያ ቤት መጋዝ አለበት። መራራ የ1960ዎቹ ጊዜያቸውን በጥፋት ካባከኑት ከንቱ ዜጎች አንዱ ነው። እነኝህ ለአገሪቱ እንድም ጥፋት እንጅ ውለታ የሌላቸው ተደጋጋሚ ዕድል መሰጠት የሌለባቸው ሰዎች ናቸው።