Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ኮ/ል አብይ አመድ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ምን ማድግ እንዳለበት ካርቱም ላይ ተነግሮታል፡፡

Post by AbebeB » 25 Aug 2020, 17:54

የኦሮሞ ትግል ሰፊ የዓለም አቀፍ ግንዛቤ ያገኘው ቄሮ ተደራጅቶ ወደ ትግል ከተሰማራ ጊዜ ከ2009 G.C. ጀምሮ ነው፡፡ የኦሮሞ ነጻነት ግንባርን ለዚህ ወሳኝ ስራው እናመሰግናለን፡፡ ኦነሠም በግልጽ ወደ አባት አገሩ ኦሮሚያ እምብርት ከተማ እየተመመ ነው፡፡

በህወሀት ጊዜ የተደረገው ትግል በቀጥታ ወደታሰበለት ግብ እንዳይደርስ በኦሮሞ የውስጥ አርበኞች እንቅፋትነት አማራ ትግሉን ጠልፎ ሥልጣን ላይ እንዲወጣ አግዞታል፡፡ ነግር ግን የታሰበለት ትግል ከግቡ ሳይደርስ ቄሮ ወደ ቤቱ ላይመለስ በኦሮሚያ ስም ምሎአልና ትግሉ ቀጠለ፡፡

አሁን እነሆ 20 የኮንግረስ አባለት ለአሜርካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትራቸው በ60 ቀናት ሪፖርት እንዲያቀርብላቸው በጠየቁት መሰረት ሚንስትሩ አብይን ወደ ሱዳን አሰጠርተው ማድረግ ስለሚገባው መመርያ ሰጥተውታል፡፡ ሶፍት ላንድግ እየተመቻቸለት ነው፡፡ አሚን በል ቆማጣ!

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ኮ/ል አብይ አመድ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ምን ማድግ እንዳለበት ካርቱም ላይ ተነግሮታል፡፡

Post by AbebeB » 25 Aug 2020, 18:19

AbebeB wrote:
25 Aug 2020, 17:54

Mike Pompeo, Foreign Minister of USA avoided a face-to-face meeting with Col. Abiy Ahimed. This shows seriousness of USA’s concern and embarrassment on Nobel laureate’s evil deeds.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ኮ/ል አብይ አመድ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ምን ማድግ እንዳለበት ካርቱም ላይ ተነግሮታል፡፡

Post by AbebeB » 25 Aug 2020, 18:52

AbebeB wrote:
25 Aug 2020, 18:19

Post by AbebeB » 25 Aug 2020, 21:29

በከንቱ ከመቃወም ወደ ህወሀት ምርጫ መተረጎም የተሸጋገረው ESAT, በግጥምጥሞሽ ፖምፒዎና ኮ/ል አብይ ሱዳን ውስጥ ነበሩ ይለናል፡፡ ነገር ግን ፓምፒዎ አብይን ፊትለፊት ማግኘት ያለመፈለጉንና በሱዳኑ መሪ በኩል ለኮ/ል አብይ መመርያ መስጠቱን ለማጋለጥ አልወደዱም፡፡

ESAT Eletawi (25 Aug 2020)

Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 14373
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: ኮ/ል አብይ አመድ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ምን ማድግ እንዳለበት ካርቱም ላይ ተነግሮታል፡፡

Post by Tog Wajale E.R. » 25 Aug 2020, 21:35

Qomal Agga*me A.K.A. AbebeB:--- What A Waste Of Feces. Find A Better Things To Your Stinc*ky Killill Tigrai Dry Land.

Post Reply