Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 25 Aug 2020, 14:47
Please wait, video is loading...
በደቡብ ኦሮሚያ ያለዉ የኦኔግ ሸኔ በሁለት ተከፍሎ ከባለፈዉ ሳምንት ጀምሮ እርስ በራስ ሲዋጉ ነበር። ከሁለቱም በኩል ከ15 የማያንስ እንደሞቱ ታውቋል:: ክፍፍሉ በጦር መሪ በጃል ጎልቻ ድሂንጎ ጎዳናና በምክትሉ ገመቹ አቦዬ ሲሆን ጎልቻ ሸሽቶ ሲአሎ እንደገባና ትናንት ወዴ ሶሎሎ ሙካታኖ ተመልሶ ሲመጣ የገመቹ ቡድን ቁጥጥር ስር እንዳዋለዉ ተረጋግጧል ። የትናንትናዉ ጦሪነት ደግሞ ቦረና ዞን ድሬ ወረዳ መጋዶ ቀበሌ ልዩ ስሙ አላ ዲምቱ ዛሬም ማምሻውን የቀጠለ ሲሆን ስምንት ያህል የኦነግ/ሸኔ ወታደሮች ተገሏል። ከተገደሉት ውጥ አንድ ሴት ቆስላ ነበር ዛሬ ሞታለች። በሚዮ ወረዳ ደግሞ 4 የኦነግ/ሸኔ ሲገደሉ 2 ተይዞ 7 ያህል የቆሰሉ ሲሆን በሞያሌ ደግሞ 2 ተይዞ አራት ተገድሏል። ባጠቃላይ 8 የኦኔግ ሸኔ ካምፕ ተደምስሷል። ከስር በምስል ላይ የምታዩት መኪና ኦነግ/ሸኔ አስገድዶ ስጠቀሙበት የነበረ ንብረትነቱ የኬንያ መኪና ሲሆን ዛሬ ለሞያሌ ኢሚግሬሽን የኢትዮጵያ መንግስት አስረክቧል

ቦረና ዞን ድሬ ወረዳ መጋዶ ቀበሌ ልዩ ስሙ አላ ዲምቱ አካባቢ ትናት ከኦነግ/ሸኔ ጋር በተደረገው ጦርነት ስምንት ያህል የኦነግ/ሸኔ ወታደሮች ተገሏል። ከተግደሉት ውስጥ ከስር በምስል የምታይዋት ቢሊሴ የምትባለው የኦነግ/ሸኔ ሴት ወታደር ቆስላ በመንግስት ቁጥጥር ስር ሆና የነበር ቢሆንም ዛሬ ሞታለች።

-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 25 Aug 2020, 15:36
Jaal Bilisee resurrected. She is about to show you who exactly she is:

-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 25 Aug 2020, 15:45
ምቀኛ ወያኔ በሚስቱ እህት እምስ ይቀናል አሉ! ምነው አቤ ወያኔው እየተፈረካከሰ ባለው የኦነግ ሸኔ ውድቀት ታቃስታለህ። በቀርቡ አፈሙዛችን የ መቀሌው ሜቀዶንያ የጡረታ ማእከል (አክሱም ሆቴል) ላይ ይዞራል
AbebeB wrote: ↑25 Aug 2020, 15:36
Jaal Bilisee resurrected. She is about to show you who exactly she is:
-
Qurunde
- Member
- Posts: 450
- Joined: 18 Feb 2014, 10:42
Post
by Qurunde » 25 Aug 2020, 16:19
Jaal Bilise is very happy today and celebrating the day with dance.
Please wait, video is loading...
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14886
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 25 Aug 2020, 16:37
እኛን ከሚረብሹ ለምን ማድጋስካር ሄደው ከሊመር /lemurs/ መካከል አይታኮሱም። ሽሮ ቢደነፋ ድስቱ እስኪ ወጣ ነው።
-
pushkin
- Member+
- Posts: 9648
- Joined: 23 Jul 2015, 06:10
Post
by pushkin » 25 Aug 2020, 17:59
Ejersa wrote: ↑25 Aug 2020, 15:45
ምቀኛ ወያኔ በሚስቱ እህት እምስ ይቀናል አሉ! ምነው አቤ ወያኔው እየተፈረካከሰ ባለው የኦነግ ሸኔ ውድቀት ታቃስታለህ። በቀርቡ አፈሙዛችን የ መቀሌው ሜቀዶንያ የጡረታ ማእከል (አክሱም ሆቴል) ላይ ይዞራል
AbebeB wrote: ↑25 Aug 2020, 15:36
Jaal Bilisee resurrected. She is about to show you who exactly she is: