Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40355
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ብልጽግና ፓርቲ (ግምገማ ላይ ነው)፡ The Crisis of Ethnocracy

Post by Horus » 24 Aug 2020, 13:52


ቃሉን ለማታቁ፣ ዴሞክራሲ ማለት የዜጋ ፖለቲካ ማለት ነው (rule by the people)። ኤትኖክራሲ ማለት የጎሳ (ዘውግ) ፖለቲካ (rule by the ethnic) ማለት ነው። ባለም ላይ በትክክል የሰራ፣ የተሳካ ኤትኖክራቲክ ሰርዓት ኖሮ አያቅም ። ከዚህ በታች ያለውን ድንቅ ትንተና ስሙ ። የዘር ኤትኖክራሲ መውጫ የሌለው (cul de sac) ቅርቃር ነው። ፒፒ ሺ ግዜ ቢገማገም ከዘር ሚላቀቀው ራሱ ከዘውግ ጽንሰ ነገር መውጣት ሲችል ነው !!



Abere
Senior Member
Posts: 14886
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ብልጽግና ፓርቲ (ግምገማ ላይ ነው)፡ The Crisis of Ethnocracy

Post by Abere » 24 Aug 2020, 14:29

Whether one likes it or not, the politics of tribal federation and tribal parties will cease to exist in the face of Ethiopia -leaving their ugly face on the generation to come. The foolhardy OLF tribalist earned disgraceful spot in the history of sovereign Ethiopia showing their inherent [ deleted ] custom of killing and mutilating fellow human beings created in the sacred image of Almighty God. I absolutely have no respect for the thug OLF Gala for they proved that they don't belong to humanity. They need to be reigned. I can't see a country living by with them.

Horus
Senior Member+
Posts: 40355
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብልጽግና ፓርቲ (ግምገማ ላይ ነው)፡ The Crisis of Ethnocracy

Post by Horus » 24 Aug 2020, 14:50


መምህር መስከረም አበራ፤ ፖለቲካ ምን ማለት እንደ ሆነ በትክክል የገባት፣ የሚገባት ተንታኝ !! ስሟት



Horus
Senior Member+
Posts: 40355
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ብልጽግና ፓርቲ (ግምገማ ላይ ነው)፡ The Crisis of Ethnocracy

Post by Horus » 24 Aug 2020, 15:42

ከላይ ያሉት ሁለት ወይይቶች ስንሰማ ግልጽ የሚሆኑ ነገር ......

የካድሬ ካልቸር ችግር፣
ብልጽግና ፓርቲና መንግስት ሚመሩት ሰዎች ኢንተለጀንስ ዝቅተኛነት
ማትሪክ የወደቁ
በርቀት ትምህርት ዲፕሎማ የገዙ
የደንቆሮ ደፋሮች (ካለማወቅ በሚገኝ ድፍረት የተሞሉ)
ሎ ሰልፍ ኤስቲም ላይ ስለቆሙ ጽናት ወይም ኢንተገሪቲ የሌላቸው
የህይወት ዋስትናቸው በራሳቸው ችሎታ ሳይሆን ስልጣንን ተገን በማድረግ የቆመ ስለሆነ በሌብነት በሙስና ሚኖሩ

በአንድ ቃል ኢንተለጀንት ሚባሉት ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ከመንግስት ውጭ ነው ያሉት ማለትም በሚዲያ፣ በሲቪል ማህበርት እና በተቃዋሚ ፓርቲዎች ውስጥ ነው ያሉት !!!

ይህ ነው ትልቁ ግዙፉ የኢትዮጵያ ችግር ቅርቃር፤ ባገሩ ቁንጮ ላይ የተቀመጡት በኢተለጀንስ፣ በትህምርት፣ በክህሎት፣ በካራክተር፣ በካልቸር ዝቅተኛ የሆኑት ክፍሎች ናቸው

Abere
Senior Member
Posts: 14886
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ብልጽግና ፓርቲ (ግምገማ ላይ ነው)፡ The Crisis of Ethnocracy

Post by Abere » 24 Aug 2020, 16:14

በመሰረቱ የኢትዮጵያን የፓለቲካ ተሳትፎ ስብጥር እና አቋም ለመፈተሽ ከትንሿ የቀበሌ የፓርቲ አባላት ናሙናዊ እይታ ይበቃል።
ፓለቲካ የሚሳተፉ ሰዎች
1ኛ ዱርዬዎች፣
2ኛ ሰነፎች እና መተዳደርያ የሌላቸው
3ኛ የሃይማኖት ፅናት የሚያንሳቸው
4ኛ ለምስክርነት ብቁ ያልሆኑ
5ኛ እንዴ ወቅት የሚፈራረቅ አቋም ያላቸው
6ኛ በትምህርት ሰነፎች እና በተደጋጋሚ ክፍል የሚወድቁ
7ኛ የሰፈር በጥባጮች ወዘተ


የዶክትሬት ድግሪ እና ፕሮፌሰር የሆኑት እንኳን ተልካሻ የባልትና ሳይንስ ያህል ቅለት ያለው ትምህርት ዓይነት እንድ ፓለቲካ ሳይንስ፣ታሪክ፣ ዓለም ዐቀፍ ግንኙነት፣ ፊሎሶፊ ወዘተ እንዴምንም የጨረሱ ናቸው። የሞራል እና የሙያዊ ሥነ-ምግባር ፅናት ሳይሆን አቋማቸው የኑሮ ዋስትና ማስቀደም ነው ለምሣሌ መራራ ጉዲና፣ ህዝቅዔል ጋቢሳ፣ ጃዋር ሙሃመድ፣ፀጋዬ አራርሳ : ገመቹ መገርሳ ወዘተ። ይህ ባህርይ አስመሳይ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ነን የሚሉትን እንዴ ፕሮፌር Al -Mariam ወዘተ ያካትታል።

Post Reply