Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40355
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኦሮሙማ ካንሰር ተነቅሶ ሚጠፋው እንዴት ነው?

Post by Horus » 24 Aug 2020, 04:29

የካንሰሩ ሴልን ከቦ በማውደም!

እንዴት?

ይህ ኦሮማራ ሚባል የዲፕ እንቅልፍ ቅዠት በማስወገድ አንደኛ አማደቡብ የተባለ ያማራና ደቡብ ህብረት ማቆም። ቀጥሎ ደቡሶማ የተባለ የደቡባና ሱማሌ ህብረት ማቆም። ቀጥሎ አፋሱማ የተባለ ያፋርና ሱማሌ ህብረት መፍጠር ነው። በመጨረሻ አፋርና ትግሬን ሚያሰተሳስር። ይህን ወይ ትግራፋር ወይም አፋትጌ ሊባል ይቻላል !!!

ምን ትላላችሁ?
Last edited by Horus on 24 Aug 2020, 15:50, edited 1 time in total.

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የኦሮሙማ ካንሰር ተነቅሶ ሚጠፋው እንዴት ነው?

Post by TGAA » 24 Aug 2020, 08:14

We have heard ad nauseam Oromo is embracing ? What that suppose to mean? We don't say Americans embrace black American or any American for that matter.one is not embraced by any one in his own country since every citizen is embraced by his country man /woman. Only foreigners get embraced. That how the settlers thus the othering of ETHIOPIANS is promoted by Oromina radicals. The politics of Oromumaa,a swallowing of others, this middle age hunger to gobble up other societies needs to be stopped on its track. All Ethipian culture need to flourish without one decimating the other. Language wise the two large communities Amhara and Oromo need to learn each others language,and all others need to choose one of the two and their own. This has to be done by making others learn by volition not imposition, firmly grounded in our Ethiopianess.

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የኦሮሙማ ካንሰር ተነቅሶ ሚጠፋው እንዴት ነው?

Post by Guest1 » 24 Aug 2020, 10:51

የኦሮሞ ጥያቄ ምንድነው? ከታወቀ መልስ መስጠት። ካልታወቀ ጠይቆ መፈለግ። ሁሉም ጸር ኦሮሞ እንዲሆን መቀስቀስ ብልጠትም አይደለም መፍትሄም ኣይሆንም።

Abere
Senior Member
Posts: 14886
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኦሮሙማ ካንሰር ተነቅሶ ሚጠፋው እንዴት ነው?

Post by Abere » 24 Aug 2020, 11:26

Guest1 wrote:
24 Aug 2020, 10:51
የኦሮሞ ጥያቄ ምንድነው? ከታወቀ መልስ መስጠት። ካልታወቀ ጠይቆ መፈለግ። ሁሉም ጸር ኦሮሞ እንዲሆን መቀስቀስ ብልጠትም አይደለም መፍትሄም ኣይሆንም።
የጋላ ጥያቄ ከሌሎች ኢትዮጵያኖች የተለዬ ጥያቄ ምንድን ነው? የሚጠይቁትስ ማንን ነው? መልሱን ደግሞ የኦነግ ኮር አባል የሆነው ሽመልስ አብዲሳ ሰጥቷል። ጋላ የሚፈልገው ሌሎች ኢትዮጵያኖችን ከተቻለ በጉልበት በማፈናቀል የጋላ አገር መፍጠር ነው። ይኸ ካልተቻለ የጋልኛ ቋንቋን ሌሎችን በግድ እንድናገሩ በማድረግ ድፍን ኢትዮጵያን ጋላ ማድረግ ነው። ከዚህ የተለዬ ግብ ወይም ዓላማ የላቸውም። የጋላ ፓለቲከኞች ከረሜላ ሱቅ ገብቶ እንደሚነፋረቅ ህፃን ሁሉ የጋላ የጋላ ነው ( ኬኛ! ኬኛ!) ነው። የዚህ ዓይነት ጥያቄ ደግሞ መልስ ዐልባ (undefined) ምክንያቱም የአገሪቱ ጥንተ-መሰረተ ተፍጠሮት (domain) ጋላ ስላልሆነ። ስለዚህ ጥንተ-መሠረቱ ዜሮ የሆነ ነገር በክፍፍሎሽ ጊዜ ትርጉም ዐልባ (undefined) ይሆናል። የጋላ ጥያቄ መልስ ዐልባ እና ተጠየቃዊ አምክንዮ የሌለው ኢ-ምክንያታዊ ስለሆነ ነባር ህዝቦች አገራቸውን ማስተካከል እና ማስተዳደር መቻል አለባቸው።

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የኦሮሙማ ካንሰር ተነቅሶ ሚጠፋው እንዴት ነው?

Post by TGAA » 24 Aug 2020, 11:48

I refer you to read OPFist postings to understand what Oromumaa doctrine is all about.the evidence is all around us putting aside what theOMN ,kush Media line ups. Look at what Lema Ethiopia is an addiction had said infront of the audience, Adisu, Shemeles have said about their vision of ETHIOPIA.in praractical sense there are facts one points to
Sure there are many issue we can openly discuss how a fair and equitable Ethiopia can build. You hear them all say there are the Oromo questions that have not yet answered.It is far to ask what are they.? There is only one question I think is fair Making Ormffa the co-national language,but that should be done by studying how best to do it,not by decree. The other question are utter none sense such as changing Addis from ETHIOPIA capital to Oromos capitol etc. They don't bring up this questions you are seeking to understand because what they want is nothing short of making Ethiopia in their own image by hooks or by crooks.That they know is dead on arrival for all Ethiopans.All fair and Just questions need to be addressed,but any shenanigans to bring about domination one over the other should be rejected. The question of domination has never been the question of Oromo people .
Last edited by TGAA on 24 Aug 2020, 16:04, edited 5 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 40355
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሙማ ካንሰር ተነቅሶ ሚጠፋው እንዴት ነው?

Post by Horus » 24 Aug 2020, 13:07

Guest1 wrote:
24 Aug 2020, 10:51
የኦሮሞ ጥያቄ ምንድነው? ከታወቀ መልስ መስጠት። ካልታወቀ ጠይቆ መፈለግ። ሁሉም ጸር ኦሮሞ እንዲሆን መቀስቀስ ብልጠትም አይደለም መፍትሄም ኣይሆንም።
ዎያኔ ኢትዮጵያን ይሀው ለ50 አመት ሲያምስ የትግሬ ጥያቄ ምንድን ነው? ምን ነበር? መልሱ ምንም ነው። መልሱ ኢትዮጵያን የመግዛት፣ ኢትዮጵያን የመዝረፍ ጥያቄ ነው ።

ሌላው የኢትዮጵያ ካንሰር፣ የኦሮሞ ጥያቄ ምንድን ነው? የኦነግ ጥያቄ ምንድን ነው? የኦሮሙማ ጥያቄ ምንድን ነው? መልሱ ምንም ነው። የኦሮሞ ጥያቄ የሚባል የለም። ያለው ኢትዮጵያን የመግዛት፣ ኢትዮጵያን የመዝረፍ ጥያቄ ነው።

ሁሉም የስልጣን እና የገንዘብ ጥያቄ ነው። ያ ደሞ የጥቂት ፖለቲከኞችና ዘራፊዎች ጥቅምና ፍላጎት ነው።

ለዚህ ነው የኢትዮጵያ ህዝቦች እንደ አንድ ተነስተው ይህን የዘር መዝረፊያና መግዢያ ማሺን መሰባበር ያለባቸው ?

1 የዘር ሕገ መንግስት ይሻር
2 የዘር ፓርቲዎች ሕገ ወጥ ይሁኑ
3 የዘር ፌዴሬሽን ይፍረስ
4 የዘር ፓርላማ ይበተን
5 የዘር መንግስት ይውረድ (ማነው አቢይ እፍኝ የማይሞሉ ኦሮኦች ሰብስቦ መንግስት እንዲሆን የፈቀደ)?

ዎያኔ መውጫ የሌለው መንገድ ለ27 አመት ተጉዞ ወረደ

ዛሬ የኦሮሞ ተረኛ እዚያ መንገድ ውስጥ ገብቷል።
Last edited by Horus on 24 Aug 2020, 15:53, edited 3 times in total.

Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የኦሮሙማ ካንሰር ተነቅሶ ሚጠፋው እንዴት ነው?

Post by Guest1 » 24 Aug 2020, 15:48

H
ከመገንጠል ጥያቄ ወደ የቋንቋ ሁሉንም ኦሮሞ የማድረግ ጥያቄ ነበር ያልከው።
የኦሮሞ ጥያቄ የሚባል የለም። ያለው ኢትዮጵያን የመግዛት፣ ኢትዮጵያን የመዝረፍ ጥያቄ ነው።

ኣሁን ደግሞ የኦሮሞ ጥያቄ የሚባል የለም? ኣስገራሚ። በጣም።

Horus
Senior Member+
Posts: 40355
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሙማ ካንሰር ተነቅሶ ሚጠፋው እንዴት ነው?

Post by Horus » 24 Aug 2020, 15:58

Guest1 wrote:
24 Aug 2020, 15:48
H
ከመገንጠል ጥያቄ ወደ የቋንቋ ሁሉንም ኦሮሞ የማድረግ ጥያቄ ነበር ያልከው።
የኦሮሞ ጥያቄ የሚባል የለም። ያለው ኢትዮጵያን የመግዛት፣ ኢትዮጵያን የመዝረፍ ጥያቄ ነው።

ኣሁን ደግሞ የኦሮሞ ጥያቄ የሚባል የለም? ኣስገራሚ። በጣም።
ለምን ትገረማለህ? የኦሮሞ ሄጂሞኒ ማለትኮ ያ ነው። መጀመሪያ የፖለቲካ ህይል ትይዛለህ፤ ያን መሳሪያ አደርገህ ሃብት ትዘርፋለህ፤ ቀጥለህ ካልቸርህን በመላው ሕዝብ ላይ ትጭናለህ!!! ይህኮ ነው የገዳ ወረራ ማለት !!!

Post Reply