Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4594
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Watch this fake doctor

Post by Abaymado » 24 Aug 2020, 09:07


Abaymado
Member
Posts: 4594
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: Watch this fake doctor

Post by Abaymado » 24 Aug 2020, 10:55


ሕዝብ አሳሳች እንበለው ወይስ እውነተኛ ዶክተር?
እኔ እውነት መስሎኝ አደመጥኩት
ዶክተር ለመምሰል - ጢም ማሳደግ
- መነፅር ማረግ
- ኮት ማረግ ነው የተባለ ይመስላል::
ሁለመናው ዶክተር አይመስልም:: መንቀልቀሉ ብዙ ማውራቱ......

እኔ የታዘብኩት :
፩) "እኔ ዶክተር ነኝ " ብሎ የደም ግፊት መለኪያውን አንጠለጠለ:: this is bulllshit.
፪ ) ብዙ ሴቶች" ስልክህን ስጠን" ብለው ፅፈው አይቻለው: እናም እሱ ምን አለ (2:58) "ብዙ ልጆች ስልክህን ስጠን ብላችህዋል:እሰጣችህዋለሁ " አለ :: ወይ መበላት!
፫)ከመቼ ጀምሮ ነው አንድ ዶክተር መልክቱን ለማስተላለፍ ኢንተርኔት ላይ ያገኘውን እየተረጎመ የሚያስረዳው:: ኢንተርኔት ላይ የተፃፈ ሁሉ ማነው ትክክል ነው ያለው? እሱ እውቀት የለውም እንደ ማንም የፃፈውን የሚተረጉመው?
፬) ኢንተርኔት ላይ ያገኘው "don't eat sugar " ሲል : እሱ ምናለ? "አላልኩዋቹህም ስኩዋር አትብሉ! እንጀራም ዳቦም አትብሉ!"
የት ሄጄ ልፈንዳ?
ስኩዋር ውፍረትን በማምጣት ለስኩዋር በሽታ ያጋልጣል እንጂ በቀጥታው ተፅኖ ፈጣሪ አይደለም::
ወይ ይሄ youtube , ብር ለማግኘት ብለው ስንቱን ዘባረቁት?

Post Reply