ያው ዓይነተኛ የአማርኞች ጽሁፍ መለያ ስድብና ውሸት የሚበዛበት ቢሆንም የተለመደውን ግድፈታችሁንና የባለጌ/የቆማጣ ስድባችሁን ትቼ የሚከተለውን ማሻሻያ ካደረግህበት መሰረተ-ሀሳብህን እንደ ኦሮሞነቴ የምቀበል መሆኔን ላስታውቅህ፡፡
በነገራችን ላይ አማርኞች እያልኩ የምጽፈው ማንነታችሁን ስላልገለጽክ ነው፡፡ በታሳቢ ደግም ስም ልሰጥህ አልችልም፤ ብዙሀን (plural) ስለምትጠቀምና ታርክም የግለሰብ ስላልሆነ፡፡ ኦነጋዊያን ያልከውም አይመጥንም፡፡ ስለ ድርጅት ታርክ አይደለምና የምንከራከርበት፡፡ እኛ ኦሮሞዎች ነን፣ በኦሮሞነታችንም ኮርተን እንከራከራለን፣ ታርካዊ ጠላቶቻችንን እንፋለማለን፡፡ ስለዚህ እኔ የማቀርበው ሀሳብ እንደ ኦሮሞነቴ ነው፡፡
(1) መግቢያ
ሽሙጥና ማለቃቀስ ሳያስፈልግህ “የተቀማነው አገራችን ለመንጠቅ “ታሪክ ከጥንቱ፣ ነገር ከመሰረቱ” እንዲሉ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ችግር ስረ መሰረቱን መመርመር ያስፈልጋል። በአሁኑ ጊዜ የምናየው ችግር ኢትዮጵያን ከ400 ዓመት በፊት ለጥፋት የዳረገውና ታላቋን መንበረ መንግሥት በራራን ያጠፋው የግራኝ አሕመድ የሽብር ወረራና ከወረራው በኋላ የተከሰተው ጠንቅ በዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ዘመን ሙሉ በሙሉ ያልሻረ መሆኑን የሚያመልክት ነው።” ላልከው ማጣራት ከንግስት ሳባችሁ/ቀደማዊ ሚንልክ ተረት ተረታችሁ ነው መጀመር ያለበት፡፡
(2) የሐሰት ታሪክ ችግርና መፍትሔው
“ባለፉት አስርት ዓመታት በመሰረቱት የፈጠራ ታሪክ ሰክረው የተመረጡ ተረቶችን አረፋ እየደፈቁ ላንቃቸው እስኪሰነጠቅ ድረስ እየጮሁና በየዕለቱ አዳዲስ ተረት ተረቶችን እያመረቱ የኦሮሞ ወጣቶችን ኦሮሞ ያልሆኑት ነገዶችን እንዲያጠቁ ሲያሰለጥኑ የሚውሉ ኦነጋውያን ሁሉ በእውነት ላይ ለሚመሰረት አለማቀፋዊ ፍትሕ በመቆም እውነተኛነታቸውን በአለም ፊት ማስመስከር አባቶቻችን ከሚሏቸው ከአባገዳዎችና እኛ አባቶቻችን ከምንላቸው አርበኞቻችን ወንጀል የፈጸመው ቢኖር እንዲክስ፣ የሌላውን ቅድመ አያት አጽመ ርስት የያዘውን ማንኛውንም መሬት ቢኖር ወደ ትክክለኛው ባለቤቶች እንዲመለስ ለሚበይነው አለማቀፋዊው የኮሚሽኑ ውሳኔ መገዛት የግድ ይላል። ይህ በኔ አምነት የ 400 ዓመት ደም መፋሰስ እና ጥፋት እንዲያበቃ ያደርጋል ብየ አምናለሁ።፡” ያው የለመደባችሁን የቆማጣ ስድብ ትቼ ደም መፋሰሱ እግራችሁ ምስራው አፍረካ ከረገጠበት ስለሚጀምር ከላይ እንዳልኩ የ3000 ዘመን ታርካችሁንም አዚህ ማካተት ያስፈልጋል፡፡ ታርካችን ከዚያ ጀምሮ ይጣራል ማለት ነው፡፡
(3) የእርቅና የእውነት አፈላላጊ ኮሚሽን ምስረታ አስፈላጊነት
(4) የካሣና የአዎንታዊ እርምጃ አስፈላጊነት ለእውነተኛ እርቅ እና ዘላቂ ሰላም
(5) ነባር ነገዶች፣ ሰፋሪዎችና መጤዎችን በተመለከተ
(6) የነባር ነገዶች ርስት የማስመለስ እንቅስቃሴ
ከ3-6 ያሉትን ሀሳቦችህን ከስነምግባር ግድፈትህና ማሻሻያ ሚያስፈልጋቸው ሀሳቦች በስተቀር በመሰረተ-ሰብ ደረጃ አይከፋምና እቀበላለሁ፡፡
(7) ኢትዮጵያ ከታሪካዊ ችግሮቿ እንድተገላገል ምን ማድረግ ይኖርብናል?
“ዳግማዊ ምኒልክ ወሮኛል፣ ማንነቴን አጥፍቷል፣ ርስቴን ወስዷል፣ ጨፍጭፎኛል፣ የፊንፊኔ መሬት ይገባኛል፣ ወዘተ ሲል የሚል ኦነጋዊ ሁሉ አለኝ የሚለውን የታሪክ ማስረጃ ሁሉ ለዚህ ኮሚሽን ማቅረብና ከታሪክ እንዲቀዳ የሚፈልገውን መብት ማግኘት የግድ ይለዋል። እኛም አለን የምንለውን የታሪክ እውነት ለአለማቀፋዊው የእርቅና እውነት አጣሪ ኮሚሽኑ ማቅረብና ፍርዳችንን መቀበል የግድ ይለናል።” አንተው ተማጋችና ፈራጅ የሆንክበትን ትቼ አንድምታው ያሰኬዳል እላለሁ፡፡
ስለዚህ ከአንተ የሚጠበቅ በራቸውን ዘግተው ከራሳቸው ጋር ሲጮሁ የሚውሉትን ወይም ጋዜጠኛም፣ ተንታኝም ሆነው እንደበቀቀን ሲጮሁ የሚውሉትን ወደ ሰው ብቅ እንዲሉና ፊት ለፊት እንዲጋጡሙ ምከራታቸውና በርከት ብላችሁ ኑ ባልከው መንገድ በአደባባይ ሁሉም እንዲያውቀው አድርገን መስመር እናስይዘው፡፡ ከዚያ በፊት ግን “እኛ ማን ነን” የምትሉትን አዚያው ተስማምታችሁና ማንነታችሁን ወስናችሁ መጀመርያ ሊታስታውቁን ይገባል፡፡ ምክንያቱም በጨበጣ ማንነት ክርክር መጀመር አይቻልም ብቻ ሳይሆን ክህደታችሁም አይቻልምና ነው፡፡
Good luck!
Re: አቻምየለህ ታምሩ [የተለመደውን ግድፈታችሁንና የባለጌ/የቆማጣ ስድባችሁን ትቼ የሚከተለውን ማሻሻያ ካደረግህበት መሰረተ-ሀሳብህን የምቀበል መሆኔን ላስታውቅህ]
ሀብታሙ አያሌው፡- ሰሜቲክ የሚባል ነገድ፣ ዘር ወይም ያንን የሚመስል ኢትዮጵያንና ማናቸውንም ሕዝቦችዋን የሚመለከት እንዳሌለ ታውቃለህን?
ኩሽ (Kush/Cush) የሚለውንና ሰሜቲክ (Shem) እያሉ አማርኞች ተረትተረት ሲናገሩ ለዘመናት ይሰማ ነበር፡፡ ዛሬም በቀቀኖች ያስተጋቡታል፡፡ ነገር ግን ሰሜቲክ የሚባል ቃል ሊያገለግል የሚችለው ለእስራኤል ብቻ ነው፡፡
የቃሉ መነሻ የሚገኘው መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ሲሆን፡፡ ስለዚህ ዘፍጥረት 5፡32፣ 6:10 ላይ ይጀምራል፡፡
The name Kush/Cush (as name of a land) in the Bible starts from Gen 2:13
The name Kush/Cush as grandson of Noah: Gen 10:6
ለበቀቀኑም ኤርሚያስ ይህን አስተምረው፡፡ የሀገር አወቃቀር አደረጃጀት ሳይሆን የነበር ሕዝቦች ይዞታ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ታክቲክም ሳይሆን ግብ ነው፡፡
ኩሽ (Kush/Cush) የሚለውንና ሰሜቲክ (Shem) እያሉ አማርኞች ተረትተረት ሲናገሩ ለዘመናት ይሰማ ነበር፡፡ ዛሬም በቀቀኖች ያስተጋቡታል፡፡ ነገር ግን ሰሜቲክ የሚባል ቃል ሊያገለግል የሚችለው ለእስራኤል ብቻ ነው፡፡
የቃሉ መነሻ የሚገኘው መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ሲሆን፡፡ ስለዚህ ዘፍጥረት 5፡32፣ 6:10 ላይ ይጀምራል፡፡
The name Kush/Cush (as name of a land) in the Bible starts from Gen 2:13
The name Kush/Cush as grandson of Noah: Gen 10:6
ለበቀቀኑም ኤርሚያስ ይህን አስተምረው፡፡ የሀገር አወቃቀር አደረጃጀት ሳይሆን የነበር ሕዝቦች ይዞታ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ታክቲክም ሳይሆን ግብ ነው፡፡
Re: አቻምየለህ ታምሩ [የተለመደውን ግድፈታችሁንና የባለጌ/የቆማጣ ስድባችሁን ትቼ የሚከተለውን ማሻሻያ ካደረግህበት መሰረተ-ሀሳብህን የምቀበል መሆኔን ላስታውቅህ]
AbebeB wrote: ↑23 Aug 2020, 17:14ያው ዓይነተኛ የአማርኞች ጽሁፍ መለያ ስድብና ውሸት የሚበዛበት ቢሆንም የተለመደውን ግድፈታችሁንና የባለጌ/የቆማጣ ስድባችሁን ትቼ የሚከተለውን ማሻሻያ ካደረግህበት መሰረተ-ሀሳብህን እንደ ኦሮሞነቴ የምቀበል መሆኔን ላስታውቅህ፡፡
በነገራችን ላይ አማርኞች እያልኩ የምጽፈው ማንነታችሁን ስላልገለጽክ ነው፡፡ በታሳቢ ደግም ስም ልሰጥህ አልችልም፤ ብዙሀን (plural) ስለምትጠቀምና ታርክም የግለሰብ ስላልሆነ፡፡ ኦነጋዊያን ያልከውም አይመጥንም፡፡ ስለ ድርጅት ታርክ አይደለምና የምንከራከርበት፡፡ እኛ ኦሮሞዎች ነን፣ በኦሮሞነታችንም ኮርተን እንከራከራለን፣ ታርካዊ ጠላቶቻችንን እንፋለማለን፡፡ ስለዚህ እኔ የማቀርበው ሀሳብ እንደ ኦሮሞነቴ ነው፡፡
(1) መግቢያ
ሽሙጥና ማለቃቀስ ሳያስፈልግህ “የተቀማነው አገራችን ለመንጠቅ “ታሪክ ከጥንቱ፣ ነገር ከመሰረቱ” እንዲሉ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ችግር ስረ መሰረቱን መመርመር ያስፈልጋል። በአሁኑ ጊዜ የምናየው ችግር ኢትዮጵያን ከ400 ዓመት በፊት ለጥፋት የዳረገውና ታላቋን መንበረ መንግሥት በራራን ያጠፋው የግራኝ አሕመድ የሽብር ወረራና ከወረራው በኋላ የተከሰተው ጠንቅ በዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ዘመን ሙሉ በሙሉ ያልሻረ መሆኑን የሚያመልክት ነው።” ላልከው ማጣራት ከንግስት ሳባችሁ/ቀደማዊ ሚንልክ ተረት ተረታችሁ ነው መጀመር ያለበት፡፡
(2) የሐሰት ታሪክ ችግርና መፍትሔው
“ባለፉት አስርት ዓመታት በመሰረቱት የፈጠራ ታሪክ ሰክረው የተመረጡ ተረቶችን አረፋ እየደፈቁ ላንቃቸው እስኪሰነጠቅ ድረስ እየጮሁና በየዕለቱ አዳዲስ ተረት ተረቶችን እያመረቱ የኦሮሞ ወጣቶችን ኦሮሞ ያልሆኑት ነገዶችን እንዲያጠቁ ሲያሰለጥኑ የሚውሉ ኦነጋውያን ሁሉ በእውነት ላይ ለሚመሰረት አለማቀፋዊ ፍትሕ በመቆም እውነተኛነታቸውን በአለም ፊት ማስመስከር አባቶቻችን ከሚሏቸው ከአባገዳዎችና እኛ አባቶቻችን ከምንላቸው አርበኞቻችን ወንጀል የፈጸመው ቢኖር እንዲክስ፣ የሌላውን ቅድመ አያት አጽመ ርስት የያዘውን ማንኛውንም መሬት ቢኖር ወደ ትክክለኛው ባለቤቶች እንዲመለስ ለሚበይነው አለማቀፋዊው የኮሚሽኑ ውሳኔ መገዛት የግድ ይላል። ይህ በኔ አምነት የ 400 ዓመት ደም መፋሰስ እና ጥፋት እንዲያበቃ ያደርጋል ብየ አምናለሁ።፡” ያው የለመደባችሁን የቆማጣ ስድብ ትቼ ደም መፋሰሱ እግራችሁ ምስራው አፍረካ ከረገጠበት ስለሚጀምር ከላይ እንዳልኩ የ3000 ዘመን ታርካችሁንም አዚህ ማካተት ያስፈልጋል፡፡ ታርካችን ከዚያ ጀምሮ ይጣራል ማለት ነው፡፡
(3) የእርቅና የእውነት አፈላላጊ ኮሚሽን ምስረታ አስፈላጊነት
(4) የካሣና የአዎንታዊ እርምጃ አስፈላጊነት ለእውነተኛ እርቅ እና ዘላቂ ሰላም
(5) ነባር ነገዶች፣ ሰፋሪዎችና መጤዎችን በተመለከተ
(6) የነባር ነገዶች ርስት የማስመለስ እንቅስቃሴ
ከ3-6 ያሉትን ሀሳቦችህን ከስነምግባር ግድፈትህና ማሻሻያ ሚያስፈልጋቸው ሀሳቦች በስተቀር በመሰረተ-ሰብ ደረጃ አይከፋምና እቀበላለሁ፡፡
(7) ኢትዮጵያ ከታሪካዊ ችግሮቿ እንድተገላገል ምን ማድረግ ይኖርብናል?
“ዳግማዊ ምኒልክ ወሮኛል፣ ማንነቴን አጥፍቷል፣ ርስቴን ወስዷል፣ ጨፍጭፎኛል፣ የፊንፊኔ መሬት ይገባኛል፣ ወዘተ ሲል የሚል ኦነጋዊ ሁሉ አለኝ የሚለውን የታሪክ ማስረጃ ሁሉ ለዚህ ኮሚሽን ማቅረብና ከታሪክ እንዲቀዳ የሚፈልገውን መብት ማግኘት የግድ ይለዋል። እኛም አለን የምንለውን የታሪክ እውነት ለአለማቀፋዊው የእርቅና እውነት አጣሪ ኮሚሽኑ ማቅረብና ፍርዳችንን መቀበል የግድ ይለናል።” አንተው ተማጋችና ፈራጅ የሆንክበትን ትቼ አንድምታው ያሰኬዳል እላለሁ፡፡
ስለዚህ ከአንተ የሚጠበቅ በራቸውን ዘግተው ከራሳቸው ጋር ሲጮሁ የሚውሉትን ወይም ጋዜጠኛም፣ ተንታኝም ሆነው እንደበቀቀን ሲጮሁ የሚውሉትን ወደ ሰው ብቅ እንዲሉና ፊት ለፊት እንዲጋጡሙ ምከራታቸውና በርከት ብላችሁ ኑ ባልከው መንገድ በአደባባይ ሁሉም እንዲያውቀው አድርገን መስመር እናስይዘው፡፡ ከዚያ በፊት ግን “እኛ ማን ነን” የምትሉትን አዚያው ተስማምታችሁና ማንነታችሁን ወስናችሁ መጀመርያ ሊታስታውቁን ይገባል፡፡ ምክንያቱም በጨበጣ ማንነት ክርክር መጀመር አይቻልም ብቻ ሳይሆን ክህደታችሁም አይቻልምና ነው፡፡
Good luck!
Oh boy, oh boy...
Ahuun engidih yih befistsum acham yelellew sewuyye bechebexaa chewataa wusx ykidenyal bileh ferrah ende?
Re: አቻምየለህ ታምሩ [የተለመደውን ግድፈታችሁንና የባለጌ/የቆማጣ ስድባችሁን ትቼ የሚከተለውን ማሻሻያ ካደረግህበት መሰረተ-ሀሳብህን የምቀበል መሆኔን ላስታውቅህ]
Sun,
የተለመደውን ክደታቸውን እያወቅህ መጠርጠርህ ይገርማል፡፡

የተለመደውን ክደታቸውን እያወቅህ መጠርጠርህ ይገርማል፡፡