ኩሽ (Kush/Cush) የሚለውንና ሰሜቲክ (Shem) እያሉ አማርኞች ተረትተረት ሲናገሩ ለዘመናት ይሰማ ነበር፡፡ ዛሬም በቀቀኖች ያስተጋቡታል፡፡ ነገር ግን ሰሜቲክ የሚባል ቃል ሊያገለግል የሚችለው ለእስራኤል ብቻ ነው፡፡
የቃሉ መነሻ የሚገኘው መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ ሲሆን ዘፍጥረት 5፡32፣ 6:10 ላይ ይጀምራል፡፡
The name Kush/Cush (as name of a land) in the Bible starts from Gen 2:13
The name Kush/Cush as grandson of Noah: Gen 10:6
ለበቀቀኑም ኤርሚያስ ይህን አስተምረው፡፡ የሀገር አወቃቀር አደረጃጀት ሳይሆን የነበር ሕዝቦች ይዞታ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ታክቲክም ሳይሆን ግብ ነው፡፡
Re: ሀብታሙ አያሌው፡- ሰሜቲክ የሚባል ነገድ፣ ዘር ወይም ያንን የሚመስል ኢትዮጵያንና ማናቸውንም ሕዝቦችዋን የሚመለከት እንዳሌለ ታውቃለህን?
የኢትዮጵያ ዜግነት መብት ፓስፖርቲ ከፈቀደልህ እንደ ግለሰብ ሌላ ምን ያስፈልገሀል፡፡ የምር እኮ ነው፡፡