Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

ኮሮና በኢትዮጵያ

Post by simbe11 » 23 Aug 2020, 13:36

በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት ውስጥ እየተመዘገበ የሚገኘው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በአስደንጋጭ ሁኔታ ጨምሯል::
ለመሆኑ ስርጭቱ ርግጥ እንደዚህ ጨምሮ ነው ወይስ መንግሥት የምርጫ ማራዘሙን አስፈላጊነት ለማሳየት የተጋነነ ቁጥር እያቀረበ?
በከተማው የሚሰማው የሟቾችም ሆነ በበሽታው የተያዙት ሰዎች ቁጥር መንግሥት ከሚገልፀው እጅጉን እንደሚልቅ ነው::