Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14886
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዐረባዊ ጅማ አባጅፋር 5 ሚሊዮን የጅማ ጋላ በባርነት በዓለም ገበያ የሸጠውን ምን እንበለው? የዘር ማፅዳት ወይስ የውጭ ንግድ?

Post by Abere » 23 Aug 2020, 13:02

ዐረባዊ ጅማ አባጅፋር 5 ሚሊዮን የጅማ ጋላ በባርነት በዓለም ገበያ የሸጠውን ምን እንበለው? የዘር ማፅዳት ወይስ የውጭ ንግድ? ቅድመ ወያኔ እና ኦነጋዊ ጋላ በኢትዮጵያ የዘር ማፅዳት ግብር ያከናወኑት። አባ ጅፋር እና የወላይታው ጦና ናቸው። አባጅፋ እና ጦና ዓመታዊ የባርያ ንግድ ገቢያቸው የኢኮኖሚ ዋልታቸው ነበር። በዚህም በዓመት በሚሊዮን የሚቆጠሩ የጅማ ጋላ እና ወላይታዎች ለባርነት ንግድ ለዓለም ገባያ ይቀርቡ ነበር። ይህን አስነዋሪ ድርጊት እንድቆም እና በአርኣያ ሥላሴ የተፈጠረ ሰው ሁሉ እኩል መሆኑን ያወጁት እምዬ ምኒልክ ናቸው። ወላይታ እና ጅማ ለእምዬ ሃውልት ማቆም ይገባቸዋል።