Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40355
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የመስቀል አደባባይ ፖለቲካ

Post by Horus » 23 Aug 2020, 05:25

አንድ ሺመልስ አብዲሳ በጣም የሚኮራበት አዲስ ልምድ የሌለው የኦሮም የኮንስትራክሽን ኩባኒያ አለ፣ ሺመልስ ደጋግሞ ያነሳዋል። ወደፊት የኦሮሞ ጉልበት ማሳያ ድርጅት ነው።
ይህ ድርጅት በተድበሰበሰ ጨረታ ፉክክር መስወል አደባባይን እንዲያስውብ ወገንተኛ ስጦታ ተችሮታል። ባልታወቀ ምክኛት ታከለ ይህን አደባባይ ለመስቀል ማድረስ አልቻለም፣ አልፈለገም። ለ ኢሬቻ
ግን ሊደርስ ይችላል። ታከለ አውቆ ደመራ እንዲስተጓገል ፈልጎ ይሆን? አቤቤ ግን ሜዳውን ታደርሳለች! ኦሮማራ ደስ ይለዋል ! ታከለ ይህን ማድረግ ለም እምቢ አለ?