Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

እያደሩ ማነስ እንደ መራራ ጉዲና

Post by simbe11 » 22 Aug 2020, 21:22

መራራ ጉዲና እንደ እንዳንድ ጏደኞቹ የወያኔን ድርጎ እየበላ አንዳንዴም ለይስሙላ እየታሰረ እስከዛሬ ዘልቋል:: ግለስቡ የወጣበትን የጅባትና ሜጫ ህዝብ በወያኔ ጥይት መጨፍጭፍ ከምንም ሳይቆጥር ወያኔ ባደረጋቸው ፌክ ምርጫዎች ሁሉ በመካፈል የወያኔን መድብለ-ፖርቲ የፖለቲካ ውሸት ማረጋገጫ በመሆን አገልግሏል::
አሁን ደግሞ በድኩትርናው ከነውርደቱ የወረደ ዘረኛ ፖለቲካውን ባደባባይ አወጣው::
ኧረ ተው የዝቅታም ልክ አለው::

sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: እያደሩ ማነስ እንደ መራራ ጉዲና

Post by sholagebya » 22 Aug 2020, 22:00

ጥናታዊ ጽሑፉን አይቸና ሰምቼ እኔም ጉድ ብያለሁ ፤፤ ይህ < ጥናታዊ ጽሑፍ> ተብየውን አይቸ ለማንበብም ብዙም ፍላጎት ባይኖረኝም
ምን ሊሆን እንደሚችል በወፍ በራሪ ሰምቸው አይ ጉድ ብያለሁ ፤፤ < እንደ ዘሬ ባያደርገኝ ይዘርዝረኝ > እንደሚባለው አይነት ነው ፤፤
ይህ የበታችነት ስሜትና በሽታ እንደዚህ ጨርቅ አስወልቆ የሚያሳብድና ህሊና የሚያስት ከሆነ በአ ጠገቡ መድረስ አያስፈልግም ፤፤
መራራ ጉዲናን ገና ከድሮው ጀምሬ በ አ ማ ራ ጭ ኃይሎች ምክር ቤት ጀምሬ የማውቀው ፤ በጣም ጠባ ብ ብ ሔርተኛና የሥልጣን ጥመኛ
ቲፒካል አድርባይ መሆኑን ስለማውቅ በሚያደርገው ነገር አልደነቅም ፤፤ አማራጭ ኃይሎችን ከዶ/ር በየነ ጰጥሮስ ጋር የካደው በሌላ ሳይሆን
ፓርላማ ለመግባት በወያኔ ተታሎ ነው ፤፤ ስለዚህ የመርሕ ሰው ባለመሆኑ አይድነቅህ ለማለት ነው !!

simbe11 wrote:
22 Aug 2020, 21:22

Post Reply