What do you understand from the Ayatollah Kebebush drama?? አጎዛው ቤአድን ይህን ጉዳይ እስከምን ደረጃ እየተከታተለው እንደሆን ግዜ ያሳየናል
Read the comment at the bottom on the ችሎት of Ayatollah Kebebush
Its clear that his private doctor will play a number of roles:
Giving biological weapons
Transferring articles and secrete documents
Writing him referrals to foreign country
.... and many more things
In the meantime the recent reshuffle and assignment of Adanech Abebe is another gable to win, ሌላ ቁማር ለመብላት የታለመ ይመስላል
====
ችሎት!
አቶ ጃዋር "በማላውቀው ሐኪም መነካት አልፈልግም" በማለቱ በግል ሐኪም እንዲታከም ጥብቅ ትዕዛዝ ተሰጠ!
አቶ ጃዋር መሐመድ ከአራት (4) ቀናት በፊት ነሐሴ 11 ቀን 2012 ዓ/ም እንደታመመ ለፍርድ ቤት በማስረዳት የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች ሳይሰሙ ለዛሬ ነሐሴ 14 ቀን 2012 ዓ/ም በተቀጠረው መሠረት የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች መሰማት ጀመሩ።
ምስክሮች ከመሰማታቸው በፊት ፍርድ ቤቱ ነሐሴ 11/2012 ዓ.ም. የሰጣቸው ትዕዛዞች መፈጸም አለመፈጸማቸውን አረጋግጧል።
በዚህም መሠረት አቶ ጃዋር መንግስት ሳይሆን በመንግሥት ውስጥ ያሉ ሰዎች ስጋት እንደሆኑበትና ለሕይወቱ ስለሚፈራ በግሉ ሐኪም ካልሆነ በስተቀር ሕይወቱን ቢስት እንኳን በመንግስት ሐኪም መመርመር እንደማይፈልግ ለፍርድ ቤቱ አስረድቷል።
በጣም መታመሙን ፣ ምግብ ሲመገብ እንደሚያስመልሰው እና አሁን ላይ ደግሞ እያስቀመጠው መሆኑን አስረድቷል።
ዓቃቤ ሕግ በሰጠው አስተያየት አቶ ጃዋር መሃመድ ሕክምና እንዲያገኙ ተጠይቀው በግል ሐኪሜ ካልሆነ አልታከምም እንዳሉ ገልጿል። አቅርቦቱ እያለ አልፈልግም እያሉ ወደሌላ ሐኪም ቤት መውሰድ ሥልጣንን አላግባብ መጠቀም መሆኑን ጠቁሞ በሕግ ፊት ሁሉም ሰው እኩል ነው የሚለውን ሕገ መንግሥታዊ ድንጋጌም የሚጥስ መሆኑን አክሏል።
ወደ ግል ሐኪም ሪፈር ሊደረጉ የሚችሉት ከመንግሥት ሕክምና በላይ የሆነ ሕክምና ሲያስፈልግ ብቻ መሆኑንም ተናግሯል።
ፍርድ ቤቱ በሰጠው ብይን በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 21 ድንጋጌ መሠረት አቶ ጃዋር በግል ሐኪም እንዲታዪ ጥብቅ ትዕዛዝ ሰጥቷል።
ምንጭ፦ ሪፖርተር ጋዜጣ
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
Re: What do you understand from the Ayatollah Kebebush drama?? አጎዛው ቤአድን ይህን ጉዳይ እስከምን ደረጃ እየተከታተለው እንደሆን ግዜ ያሳየናል
kibramlak wrote: ↑21 Aug 2020, 11:03What do you understand from the Ayatollah Kebebush drama?? አጎዛው ቤአድን ይህን ጉዳይ እስከምን ደረጃ እየተከታተለው እንደሆን ግዜ ያሳየናል
Read the comment at the bottom on the ችሎት of Ayatollah Kebebush
Its clear that his private doctor will play a number of roles:
Giving biological weapons
Transferring articles and secrete documents
Writing him referrals to foreign country
.... and many more things
In the meantime the recent reshuffle and assignment of Adanech Abebe is another gable to win, ሌላ ቁማር ለመብላት የታለመ ይመስላል
====
ችሎት!
አቶ ጃዋር "በማላውቀው ሐኪም መነካት አልፈልግም" በማለቱ በግል ሐኪም እንዲታከም ጥብቅ ትዕዛዝ ተሰጠ!
አቶ ጃዋር መሐመድ ከአራት (4) ቀናት በፊት ነሐሴ 11 ቀን 2012 ዓ/ም እንደታመመ ለፍርድ ቤት በማስረዳት የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች ሳይሰሙ ለዛሬ ነሐሴ 14 ቀን 2012 ዓ/ም በተቀጠረው መሠረት የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች መሰማት ጀመሩ።
ምስክሮች ከመሰማታቸው በፊት ፍርድ ቤቱ ነሐሴ 11/2012 ዓ.ም. የሰጣቸው ትዕዛዞች መፈጸም አለመፈጸማቸውን አረጋግጧል።
በዚህም መሠረት አቶ ጃዋር መንግስት ሳይሆን በመንግሥት ውስጥ ያሉ ሰዎች ስጋት እንደሆኑበትና ለሕይወቱ ስለሚፈራ በግሉ ሐኪም ካልሆነ በስተቀር ሕይወቱን ቢስት እንኳን በመንግስት ሐኪም መመርመር እንደማይፈልግ ለፍርድ ቤቱ አስረድቷል።
በጣም መታመሙን ፣ ምግብ ሲመገብ እንደሚያስመልሰው እና አሁን ላይ ደግሞ እያስቀመጠው መሆኑን አስረድቷል።
ዓቃቤ ሕግ በሰጠው አስተያየት አቶ ጃዋር መሃመድ ሕክምና እንዲያገኙ ተጠይቀው በግል ሐኪሜ ካልሆነ አልታከምም እንዳሉ ገልጿል። አቅርቦቱ እያለ አልፈልግም እያሉ ወደሌላ ሐኪም ቤት መውሰድ ሥልጣንን አላግባብ መጠቀም መሆኑን ጠቁሞ በሕግ ፊት ሁሉም ሰው እኩል ነው የሚለውን ሕገ መንግሥታዊ ድንጋጌም የሚጥስ መሆኑን አክሏል።
ወደ ግል ሐኪም ሪፈር ሊደረጉ የሚችሉት ከመንግሥት ሕክምና በላይ የሆነ ሕክምና ሲያስፈልግ ብቻ መሆኑንም ተናግሯል።
ፍርድ ቤቱ በሰጠው ብይን በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 21 ድንጋጌ መሠረት አቶ ጃዋር በግል ሐኪም እንዲታዪ ጥብቅ ትዕዛዝ ሰጥቷል።
ምንጭ፦ ሪፖርተር ጋዜጣ
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
[/quote
I understand he is phacked up and yet at the same time he will phack you up!!! Don't be happy he would die before he phack your [deleted]!