Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum




simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: እባኩዎን ይህንን የወያኔ የለቅሶ ቅፅ ይሙሉ! የለቅሶ ኮሚቴ

Post by simbe11 » 20 Aug 2020, 21:35

ምነው ምነው !!!
ቆሞ ያስለቀሰን መች አነሰውና ነው ደሞ እሱ ሞት ብለን የምናለቅሰው?
እርግጠኛ ነኝ ብሔረሰቦች በራሳቸው ቋንቋ አልቅሱ ሲባሉ እየጨፈሩ ነበር በደስታ!!!!

Post Reply