Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40355
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የሚቀጥለው ምርጫ፡ አቢይ፣ ፒፒ፣የታከለ መሬት ወረራና ያዳነች አቤቤ ሚሽን

Post by Horus » 18 Aug 2020, 21:27

እኔ ሆረስ አባላለሁ፣ ቃላት መሰንጠቅ አልወድም።

አሁን የሚታየው የፖለቲካ ፉክቻ፣ ሹም ሽር፣ ሹመትና ድራማ ሁሉ ለሚቀጥለው ምርጫ የሚደረግ ዝግጅት ነው።

ተፎካካሪ የሚሆን ሁሉ ወይ ታስሯል፣ ወይ ተዳክሟል፣ ወይ ታፍኖአል።

ታከለ ካዲሳባ የተነሳው በመሬት ሌብነት ሙስና ስለተጨማለቀ እና አዲሳባን ኦሮማይዝ ለማፍረግ በተያዘው ዴሞግራፊ ለውጥ ሳቢያ ፒፒ በፍጹም ያዲሳባን ድምጽ ስለማያገኝ ይህ ሩጫ ሁሉ ያን ለማስተካከል ነው።

አቢይና ፒፒ ሙሉ ትኩረታቸው አዲሳባን እንዴት እንደ ሚያሸንፉ መስራት ላይ ነው ። የፖለቲካ ሎጂክ ማለት እንደ ሚከተለው ነው ።

ያቢይና ፒፒ ፍጹም አላማ የዛሬ አመት በሆነ ምርጫ ስልጣን መያዝ (መቀጠል)፣ ብሎም ለ10 አመት ቢያንስ መግዛት ይህ ነው ። አሁን ያለው ድራማ ሁሉ ያንን እውን ለማድረግ ነው

ይህን ሁሉ ለማድረግ ገንዘብ ያስፈልጋል፣ ለሁለት ነገር ። አንድ ፣ ያዲሳባ ፕሮጀክቶችን ጨርሶ ህዝቡን ለማማለል፤ ሁለት፣ ለምርጫ ማካሄጃ ።

ያቤቤ ሚሽን አዲስ አበቤን በታክስ፣ ግብር ወዘተ ግጣ ግዙፍ ሬቬኑ በመሰብሰብ ለከተማ ዉበትና ስብከት ባጀት ታዘገጃለች ። ሕዝቡም በሚታይ መሻሻል እንዲደግፍ ይደረጋል፣ የፒፒ መራጭ ይሆናል ማለት ነው ።

ፖለቲካ ሁሉ ስለስልጣን፣ ስለገንዘብ፣ ስለዝና እና ስለእምነት ነው ። የዛሬ ድራማ በቀጥታ ስለ ገንዘብና በምርጫው ዙሪያ ስላለው የስልጣን ጉዳይ ነው ። በቃ!

Last edited by Horus on 19 Aug 2020, 14:27, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 40355
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሚቀጥለው ምርጫ፡ አቢይ፣ ፒፒ፣የታከለ መሬት ወረራና ያዳነች አቤቤ ሚሽን

Post by Horus » 18 Aug 2020, 22:40

ትክክል የሚሉት ነገር

አዲሳባ የትግሉ ማዕከል ሆኗል

አዲሳባ የክክልነት ትግሉን ማጦፍ አለበት

Horus
Senior Member+
Posts: 40355
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሚቀጥለው ምርጫ፡ አቢይ፣ ፒፒ፣የታከለ መሬት ወረራና ያዳነች አቤቤ ሚሽን

Post by Horus » 20 Aug 2020, 18:48

እስቲ ትላንት የዚህ ሃረግ መጀመሪያ ላይ የጻፍኩትን እና ዛሬ አዳነች የዘረዘችው አጀንዳ አስተያዮ !!!! ቃል በቃል Mአለት ነው። እንዲያውም ዋና አላማዋ ታክስና ግብር መሰብሰብ ነው ! አዲሳባን ተግጠዋለች ! ድራማውን ተከታተሉ !!!

simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: የሚቀጥለው ምርጫ፡ አቢይ፣ ፒፒ፣የታከለ መሬት ወረራና ያዳነች አቤቤ ሚሽን

Post by simbe11 » 20 Aug 2020, 19:51

አዲስ አበባ ልታበላ እንጂ ልታባላ አይገባም
በማንም ከየትም በመጣ ጥርቅምቅም መመራታችን ሊያበቃ ይገባል

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የሚቀጥለው ምርጫ፡ አቢይ፣ ፒፒ፣የታከለ መሬት ወረራና ያዳነች አቤቤ ሚሽን

Post by sun » 20 Aug 2020, 19:55

Horus wrote:
18 Aug 2020, 21:27
እኔ ሆረስ አባላለሁ፣ ቃላት መሰንጠቅ አልወድም።

አሁን የሚታየው የፖለቲካ ፉክቻ፣ ሹም ሽር፣ ሹመትና ድራማ ሁሉ ለሚቀጥለው ምርጫ የሚደረግ ዝግጅት ነው።

ተፎካካሪ የሚሆን ሁሉ ወይ ታስሯል፣ ወይ ተዳክሟል፣ ወይ ታፍኖአል።

ታከለ ካዲሳባ የተነሳው በመሬት ሌብነት ሙስና ስለተጨማለቀ እና አዲሳባን ኦሮማይዝ ለማፍረግ በተያዘው ዴሞግራፊ ለውጥ ሳቢያ ፒፒ በፍጹም ያዲሳባን ድምጽ ስለማያገኝ ይህ ሩጫ ሁሉ ያን ለማስተካከል ነው።

አቢይና ፒፒ ሙሉ ትኩረታቸው አዲሳባን እንዴት እንደ ሚያሸንፉ መስራት ላይ ነው ። የፖለቲካ ሎጂክ ማለት እንደ ሚከተለው ነው ።

ያቢይና ፒፒ ፍጹም አላማ የዛሬ አመት በሆነ ምርጫ ስልጣን መያዝ (መቀጠል)፣ ብሎም ለ10 አመት ቢያንስ መግዛት ይህ ነው ። አሁን ያለው ድራማ ሁሉ ያንን እውን ለማድረግ ነው

ይህን ሁሉ ለማድረግ ገንዘብ ያስፈልጋል፣ ለሁለት ነገር ። አንድ ፣ ያዲሳባ ፕሮጀክቶችን ጨርሶ ህዝቡን ለማማለል፤ ሁለት፣ ለምርጫ ማካሄጃ ።

ያቤቤ ሚሽን አዲስ አበቤን በታክስ፣ ግብር ወዘተ ግጣ ግዙፍ ሬቬኑ በመሰብሰብ ለከተማ ዉበትና ስብከት ባጀት ታዘገጃለች ። ሕዝቡም በሚታይ መሻሻል እንዲደግፍ ይደረጋል፣ የፒፒ መራጭ ይሆናል ማለት ነው ።

ፖለቲካ ሁሉ ስለስልጣን፣ ስለገንዘብ፣ ስለዝና እና ስለእምነት ነው ። የዛሬ ድራማ በቀጥታ ስለ ገንዘብና በምርጫው ዙሪያ ስላለው የስልጣን ጉዳይ ነው ። በቃ!

Horar$$$ :P

I am not a politician dreaming for wealth and power by any standard but yet may I ask you by saying, so what if the change continues and the familiar and the competent leads during such turbulent times?

We whole heartedly wish and want that the current transformational and visionary leader never heard and never seen before in 3000 years of Mamma Ethiopia's history must win and show the road to all of these divided and power hungry incompetent useless parrots. We Ethiopians need to bet on the winner and the sure who have displayed leadership skills in broad day light against all odds and as recognition already cliched Gold Medal For Peace.

I suspect that your bitter and clueless ranting cave fox types can not even administer a single own house tiny homestead not to talk of leading some 82 heterogeneous 101 million nations and nationalities of Ethiopia the beautiful. It is not about the PM which I am thinking but about the change and its stable and peaceful smooth continuities down the line for our children and grand children.

Last but not least you just said about yourself and your strict agendas, that is to say, "ፖለቲካ ሁሉ ስለስልጣን፣ ስለገንዘብ፣ ስለዝና እና ስለእምነት ነው ። የዛሬ ድራማ በቀጥታ ስለ ገንዘብና በምርጫው ዙሪያ ስላለው የስልጣን ጉዳይ ነው ። በቃ!" even though it looks like you are talking about others while in fact you are talking about yourself with out even knowing it. What an unconscious deep in the ar$$$ self revelation!
:lol:

Post Reply