-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Breaking: ከባለታሪኩ አቶ ሊላይ ኃይለማርያም እና ጋዜጠኛ አርዓያ ተስፋማሪያም ጋር የተደረገ ቆይታ!
Please wait, video is loading...
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: Breaking: ከባለታሪኩ አቶ ሊላይ ኃይለማርያም እና ጋዜጠኛ አርዓያ ተስፋማሪያም ጋር የተደረገ ቆይታ!
Please wait, video is loading...
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: Breaking: ከባለታሪኩ አቶ ሊላይ ኃይለማርያም እና ጋዜጠኛ አርዓያ ተስፋማሪያም ጋር የተደረገ ቆይታ!
-
EthioRedSea
- Member
- Posts: 4089
- Joined: 31 Aug 2019, 11:55
Re: Breaking: ከባለታሪኩ አቶ ሊላይ ኃይለማርያም እና ጋዜጠኛ አርዓያ ተስፋማሪያም ጋር የተደረገ ቆይታ!
Ethiopians wake up!
This is a stealth propaganda from Eritrea to revenge on Tigray revolutionaries.
TPLF has committed mistakes but not as described in the video by these two idiots.
Both are agents of Eritrea or Shaebya.
Ignore them.
We should protect Tsadaqan, Abebe and all others.
Any problems in TPLF will be resolved with Tigrayan and other democratic groups in Ethiopia. The main issue now is to give the political power back to the people of Ethiopia.

I advice you to commit sucide together with your criminal TPLF leaders instead of crying day and night on ER. GAME OVER, Mr. kondaf Agame
EthioRedSea wrote: ↑20 Aug 2020, 08:11Ethiopians wake up!
This is a stealth propaganda from Eritrea to revenge on Tigray revolutionaries.
TPLF has committed mistakes but not as described in the video by these two idiots.
Both are agents of Eritrea or Shaebya.
Ignore them.
We should protect Tsadaqan, Abebe and all others.
Any problems in TPLF will be resolved with Tigrayan and other democratic groups in Ethiopia. The main issue now is to give the political power back to the people of Ethiopia.
Re: Breaking: ከባለታሪኩ አቶ ሊላይ ኃይለማርያም እና ጋዜጠኛ አርዓያ ተስፋማሪያም ጋር የተደረገ ቆይታ!
በታሪክ የሚጠቀሱት፡ የኃይለሥላሴ ዘመን የመጀመሪያ ወያኖች መሪ የነበሩት የሃይለማርያም ረዳ ልጅ እንደሆኑ የሚገልጹት ሊላይ ከፋናዎች ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ በከፊል አድምጠነዋል፣ ሃሳባቸውን በግልጽ የማስረዳት ብቃታቸው ይበል የሚያስብል እንደሆነ በነጣ ኤርትራዊ እይታችን ልንገልጥላቸው እንወዳለን። ሌላ ግዜ በቴሌቭዥን መስኮት ሲመለሱ እንዲመልሷቸው ደግሞ፡ አንድ ሁለት ጥያቄዎችን እኛም እንደ ጎረቤት መጠን ባሉበት ይደርሳቸው ዘንድ እነሆ ብለናቸዋል።
1. ስለ ክንፈ ገብረመድኅን አሟሟት ምክንያት የገለጹትን የሴራ ትንተና ታጋይ(አቶ) ሊላይ አሁንም ሊደግሙት ይችላሉን? ሃገሬ ኤርትራና ሃገርዎ ኢጦብያ በድንበር ሰበብ ምክንያት ጦርነት በነበሩበት ወቅት፡ ሳውዲ አረብያ ውስጥ በምሥጢር ተደረገ ስላሉት የሁለቱ ሃገሮች መሪዎች ግንኙነት ምን አይነት መረጃ ይዘው ነው ኣፉዎን ሞልተው የተናገሩት? ትንሽ ሁኔታውን ቦርቀቅና ሰፋ አርገው ሊገልጹት ይችላሉን? ወይስ እንዲሁ ያለ መረጃና ማስረጃ ነው የተናገሩት? እኛ ኤርትራዉያኖች መቸም "ተጨባጭ ወይ ተዘርጊ መረጃ"
ሳናይ በተለይም ተበስተ ትግራይ የሚመጣ ሃሳብን ሆነ መረጃን ማመን ከተውን ቆይተናል!
2. ስለ አበበ ገላውና ነፍሳቸውን ይማርና ስለ ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ የገለጹትስ ምን ያህል ሃቅነት አለው? ሌሎች በወቅቱ የነበሩ ውስጥ አዋቂ ሰዎችስ ይህንን ሃሳብ ይጋራሉን? እርስዎ ታጋይ(አቶ) ሊላይ መረጃውና ማስረጃው ካልዎ ታድያ ለምን እንደ ኢትዮ 360 የኦሮምያው ብረዚደንት የሽመልስን ንግግር ከ6-7 ወር በኋላም ቢሆን እንኳ በይፋና በግልጽ ለህዝብ እንዳቀረቡት፤ እርስዎ አይተ ሊላይ ለምን ያ በአበበ በለው ተቀረጸ የተባለውን መረጃ ፈልፍለው ከ20 ዓመታት በኋላም እንኳ ቢሆን ለምን ለህዝብ ጆሮ አያቀርቡትም’ሳ? ተብለው ቢጠየቁ ምን ሊሉ ነው? ዘመኑ እንደሆን ሸዌ ወሎየ ጎንደሬና ጎዣሜ እያልክ አንድ ህዝብን እርስ በርስ ለማባላት የሚደረግን 'ወያኔያዊ' አካሄድን በእንጭጩ ለመቅጨት የሚያስችለን ደረጃ ላይ አድርሶናል።
ለሓቅ የቆመውና በዘረኝነት ያልተተበተበው አዲስኣበቤው ጋዜጠኛ አርኣያ ተስፋማርያም፡ በገዛ ወገኖቹ አማካኝነት የተፈጸመበት ግፍ ያንገሸገሸው ንግግሩንና ኣገላለጹን ወደንለታል።

Last edited by Meleket on 21 Aug 2020, 02:56, edited 1 time in total.
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: Breaking: ከባለታሪኩ አቶ ሊላይ ኃይለማርያም እና ጋዜጠኛ አርዓያ ተስፋማሪያም ጋር የተደረገ ቆይታ!
Weyanay rodent tplf has committed far worse crimes. Entire villages were razed to the ground, countless Ethiopians were murdered by the despotic regime. Even women and children were not spared. Tplf fat rats have committed genocide. Tplf are the nazis of horn of Africa.