አንድ፣ ለምሳሌ ዛሬ ቡሄ ነው። ባህ በራ፣ ቦ ሆነ፣ ታየ፣ ቡሄ ብርሃን ሆነ፣ የበራ ማለት ነው።
በጉራጌ ዛሬ ነሃሴ (የብርሃን መነሻ ወር) 12 ቀን እስከ 15 ምጅር መትከያ ባህላችን ነው። በተለይ ነሃሴ 15 ለደመራ የሚሆን ዛፍ ከማንም ቤት ወይ መሬት ብቆርጥ የሚነካኝ የለም ። ልክ በገና ጨዋታ እንደሚባለው ነው።
ስለዚህ ነሃሴ 15 በጉራጌ የደመራ መትከያ ቀን ነው
አዲስ አመት ወይም ቅዱስ ዮሃንስ በክስታኔ ጉራጌ አክራሚ ይባላል። በዋዜማው መጠመቂያ ባህር ላይ የእሳት እንጨት ወጣት ይከምራል ። ያክራሚ ማለዳ ሴቱ በቤት አካባቢ ወንድ ሁሉ ባህል ሄዶ ከጠዋቱ 11 ላይ5 ፒኤም ወርዶ ይዋኝ ና እሳት ይሞቃል ።
የንቁጣጣሽ ቀን ልጆች በየቤቱ አበባ እንሰጣለን ። አክራሚ ማለት ፍጹም ሰላማዊ ምንም ነገር የምይሰራበት ቀን ነው ። ከብቶች እንኳ ከበረት አይወጡም። ታላቅ ታላቅ ቀን ነው 1
ከመስክረም 1 እስከ 15 መስቀል ድረስ ወንድ ጎረምሳ ደመራን በቁጥቋጦ ያሰባል ። ሴት ልጃገረዶች ማታ ማታ ደመራው ስር ኢምር ኢምር ዘፈን ይዘፍናሉ ከ 6 እስከ 8ፒ ኤም)
መስከረም 14 እና 15 እጅግ ግዙፉ የመስቀል ፊስታ ይሆናል (ደንጌሳት ና መስቀል)።
ከመስቀል ጀምሮ እስከ ገና ጎረምሳ የኩስ (ዝላይ) ጨዋታ ይጫወታ ። ከታች ዝላይም የገናም ቪዲኦ ተመልከቱ ።
ከጥቅምት አቦ እስከ ጥምቀት የፈረስ ጉስ ሁሉ አለ። ፈረሰኛ ለሆኑ ጎረማሶች ።
የጉራጌ ልጆች ሆያ ሆዬ ለርጅም ጊዜ (ወር እስከ 6 ሳምንት) የሚደረግ " እንዞሪቴ" የተባለ ትልቅ ባህል ነው። የተሰበሰበው ገንዘብ፣ ምግብና የተገዛው በግ የገና እናት ቤት ለብዙ ቀን እየተዘፈነ ይበላል ።
እንዞሪቴ ሆያ ሆዬ እየተካሄደ ያገሩ ወጣትና ጎረምሳ የገና ጨዋታ (አንቃት) በታህሳስ ና ጥር እስከ ገና ቀን ድረስ የከሳከሳል። በገና እለት ዱላ ይጣላል። የገና መዝጊያ ግጥሚያ የገና ቀን ከቤት ክርስቲያን መልስ ባገሩ ሜዳ ላይ በቀበሌዎች መሃል ፍክከር ተደርጎ አሸናፊው ማታ ነው ድሌ እያለ ወደ ሰፈሩ ይዘማል ።
የጥምቀት በዓል ይከተላል !!!
Re: የጉራጌ ባህሎች ጥቂቱ
ነጆ አራጆ የኩስ (የኳስ) ጨዋታ
ገና (አንቃት) ጨዋታ
ገና (አንቃት) ጨዋታ
Re: የጉራጌ ባህሎች ጥቂቱ
የአማራ ባህልና የጉራጌ ባህል ተምታቶብሀል። እንዴት የአማራ ባህል ስራ እንደሚይስፈታህ ታያለህ ። ሙጭጭ ብለህ የያዝከው የጌቶች ህ ባህል መቀየር አለበት ጉራጌ ባህል ካለው በሱ መተካት አለበት።
ልክ እንደኦሮሞ ትልቁ በህላቸው መለስ ይመስገን የእሬቻ ባህል ነው በቃ አለቀ። የጉራጌ ግን ከኦሮሞ የተቀዳ ከአማራ በጭቆና የተቀበላቹሁትን ቅይጥ ባህል የጉራጌ ነው ማለት ህ ካንተ ከተማራ ዳወላ አይጠበቅም ነበር።
በሶስተኛ ደረጃ ጉራጌ መቶ በመቶ ክርስቲያን ነው ወይ ። ሁሉም ዓመት በሀል የክርስታኖችንን የደረደርከው። በዛሬ ግዜ ይህንን ሰህተት ተስራለህ ብዬ ስለማላስብ አውቀህ ያረገው ስለሆነ ብዙ ከጉራጌ እስላሞች የሚጠይቁህ መብትና መገንጠል ጥያቄ ሲመጣ ። እንዴት እነዚህ ከዳተኞች ሙስሊሞች ጉራጌን ከዱ እንዳትል ። ዋ ብያለሁ በቃ አለቀ።