-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
ሰበር ዜና፦ የኦነግ/ሸኔ አባላት በየአቅጣጫው እጃቸውን ለመንግስት እየሰጡ ነው!
በጉጂ አካባቢ ይንቀሳቀሱ የነበሩ የኦነግ/ሸኔ አባላት ከነ መሳሪያቸው በሰላማዊ መንገድ ለመታገል እጃቸውን ሰተውል:: የቀድሞ የምዕራብ ጉጂ ዞን አስተዳዳሪ አቶ አበራ ቡኖ እንደግልፁት እነዚህ ወጣቶች በአሁን ሰአት በአካባቢው የሚገኝ የጦር ካምፕ እንደሚገኙ ገልፀው በቀጣይ ስለሚሰሩ ስራዎች በሂደት እንደምያዩ ገልፀዋል:: ጄኔራሉ የአካባቢው ሰዎችንም በተደረገው እንቅስቃሴና ትብብር አመስግነዋል::
Re: ሰበር ዜና፦ የኦነግ/ሸኔ አባላት በየአቅጣጫው እጃቸውን ለመንግስት እየሰጡ ነው!
Please wait, video is loading...