Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40355
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አዲስ አበባ፡ የኢትዮጵያ አጀንዳ እምብርት! ኢዜማ ትክክለኛ አቋም ላይ ተመለሰ !! ያዳነችን ሹመት ተቃወመ !!ታከለ በሕግ ይጠየቅ !!

Post by Horus » 19 Aug 2020, 16:31

ደጋግሜ እንዳልኩት አቢይ አህመድ ሰሞኑን እና በቀጣይነት የሚያደርጋቸው ነገሮች ሁሉ መጪውን ምርጫ በውድም ሆነ በግድ አሸንፎ በስልጣን ላይ ለመቆየት ነው ። ይህን አላማ ለማሳካት ሲል በሚወስዳቸው እርምጃዎች ሳቢያ አዲስ አበባ ላይ ግዙፍ የፖለቲካ ስህተት እየሰራ ነው ። ሟቹ መለሰ ዜናዊ ያደረገውን ግዙፍ ስህተት አቢይም እየደገመው ነው ። አቢይ አዲስ አበቤን ንቆና አፍኖ የስልጣን አልጋውን እንደ ማያጸና አማካሪዎቹ ማኪያቬሊዎች ቢገነዘቡት መልካም ነው።

Last edited by Horus on 19 Aug 2020, 17:18, edited 1 time in total.

Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 14373
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: አዲስ አበባ፡ የኢትዮጵያ አጀንዳ እምብርት! ኢዜማ ትክክለኛ አቋም ላይ ተመለሰ !! ያዳነችን ሹመት ተቃወመ !!ታከለ በሕግ ይጠየቅ !!

Post by Tog Wajale E.R. » 19 Aug 2020, 17:26

Are You Drunk As Always, Fu*ck EZEMA The Tebettabba Galla Berhanu Nega Party. We Are Not Done Yet ☆ ABEN & Amara ☆ Will Dominate Future Addis Ababa And Ethiopia In General. Go Figure !!!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አዲስ አበባ፡ የኢትዮጵያ አጀንዳ እምብርት! ኢዜማ ትክክለኛ አቋም ላይ ተመለሰ !! ያዳነችን ሹመት ተቃወመ !!ታከለ በሕግ ይጠየቅ !!

Post by sun » 19 Aug 2020, 18:01

Horus wrote:
19 Aug 2020, 16:31
ደጋግሜ እንዳልኩት አቢይ አህመድ ሰሞኑን እና በቀጣይነት የሚያደርጋቸው ነገሮች ሁሉ መጪውን ምርጫ በውድም ሆነ በግድ አሸንፎ በስልጣን ላይ ለመቆየት ነው ። ይህን አላማ ለማሳካት ሲል በሚወስዳቸው እርምጃዎች ሳቢያ አዲስ አበባ ላይ ግዙፍ የፖለቲካ ስህተት እየሰራ ነው ። ሟቹ መለሰ ዜናዊ ያደረገውን ግዙፍ ስህተት አቢይም እየደገመው ነው ። አቢይ አዲስ አበቤን ንቆና አፍኖ የስልጣን አልጋውን እንደ ማያጸና አማካሪዎቹ ማኪያቬሊዎች ቢገነዘቡት መልካም ነው።
Really? :P :P

In your Baboon Chimp foolish opinion the hard working government needs to give you the state power on a yellow golden plate only because you are so skillful in whistling non stop day and night so loud using your wet pink dirty back and front holes. Xeb achaarii Qebaaxaarii wofofee baadoo qalqalloo neh ekko!
:P

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: አዲስ አበባ፡ የኢትዮጵያ አጀንዳ እምብርት! ኢዜማ ትክክለኛ አቋም ላይ ተመለሰ !! ያዳነችን ሹመት ተቃወመ !!ታከለ በሕግ ይጠየቅ !!

Post by Dawi » 19 Aug 2020, 18:27

Horus wrote:
19 Aug 2020, 16:31
ደጋግሜ እንዳልኩት አቢይ አህመድ ሰሞኑን እና በቀጣይነት የሚያደርጋቸው ነገሮች ሁሉ መጪውን ምርጫ በውድም ሆነ በግድ አሸንፎ በስልጣን ላይ ለመቆየት ነው ። ይህን አላማ ለማሳካት ሲል በሚወስዳቸው እርምጃዎች ሳቢያ አዲስ አበባ ላይ ግዙፍ የፖለቲካ ስህተት እየሰራ ነው ። ሟቹ መለሰ ዜናዊ ያደረገውን ግዙፍ ስህተት አቢይም እየደገመው ነው ። አቢይ አዲስ አበቤን ንቆና አፍኖ የስልጣን አልጋውን እንደ ማያጸና አማካሪዎቹ ማኪያቬሊዎች ቢገነዘቡት መልካም ነው።
Horus,

I don't know if you've seen it but, Seyoum gives a different perspective and a sound one at that; he thinks the new mayor not only has a strength as a woman but, is the right person to tackle the existing corruption EZEMA has pointed out in AA. Off course Seyoum thinks Takele was incompetent all along & accuses him of playing with the extremists.

I don't see how Abiy can bring someone completely neutral/stranger as a mayor; who ever he chose has to be able to deal with the corrupt extremists, speaking in the "language" they understand, metaphorically speaking. Adanech maybe the right person to cut through the crap. For p2, there need to be stabilization in the AA & country at large before talking who is going to be elected in the future; that is a luxury at this moment.

Check the following clip:

Horus
Senior Member+
Posts: 40355
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ አበባ፡ የኢትዮጵያ አጀንዳ እምብርት! ኢዜማ ትክክለኛ አቋም ላይ ተመለሰ !! ያዳነችን ሹመት ተቃወመ !!ታከለ በሕግ ይጠየቅ !!

Post by Horus » 19 Aug 2020, 19:12

Dawi,

ስዩም በጣም የምከታተለው፣ ባብዛኛው የምስማማው፣ እጅግ ብዙ መረጃ ያለው ሰው ነው። ልክ እንዳልከው ትንተናው ገብቶኛል። ስዩም በዚያ ሁሉ እውቀቱ፣ ግን የራሱ ቲኦሪ እስረኛ እየሆነ ነው ። ያም ቲኦሪ የኦሮማራ ቲኦሪ ይባላል። በስዩም እምነት (ራሱ የፈጠረው ታክቲክ ስለሆነ)፣ የኦሮማራ አንድነት ከሌለ ኢትትዮጵያ አትኖርም የሚል ነው። ልብ በል ኦሮማራ ስንል የአምራና ኦሮሞ ኤሊቶች ያውም በፒፒ አማካይነት ስልጣን ላይ ያለው ገዢ ቡድን ማለት ነው። ልክ እሱ እንደሚለው አሁን ያለው ሪጂም (በጣም ትንሽ ቡድን) በኦሮማራ የፖለቲካ ኤሊቶች ትብብር ላይ የቆመ ነው። በቃ ከዚያ አያልፍም። ሌላው ቀርቶ በ10ቹ ክልሎች ያሉትን የጎሳ ኤሊቶችን እንኳ አያካትትም ። (ልክ አስቴር በዳኔ እንደ ምትለው)። በዚህ ጠባብ ረጂም ደጋፊ ቡድን ቲኦሪ የተነሳ ስዩም የፖለቲካ ቁልፍ ይዘቶች ላይ ስህተት እየሰራ ነው ። ሳያውቀው ቀርቶ አይደለም፤ የራሱን ቲሮሪ እንደ እውነት ማመን ስለጀመረ ማለት ነው። ለምሳሌ ስለ አዳነች ሲያወራ ጠንካራ ስራውቿን ብቻ ያነሳና ዘረኛ ኦሮሞሙማ ባሪህሪዋን ይዘለዋል።

አቢይ ይህን ሁሉ ሹም ሽር የሚያደርገው ለምንድን አላማ ነው? ምንድን ነው የመጨረሻ ሞቲቩ ሲባል ስዩም ያቢይ ጭፍን ደጋፊ ስለሆነ መሳሳት ጀምሯል ። አቢይ ብዙ ፐብሊክ ጉድስ (ሕዝብ ነክ) ነገሮች ይሰራል፣ ያቅዳል። ይህ ሃቅ ነው ። ልክ አንድ በህዝብ የተመረጠ መሪ እንደሚያደርገው ማለት ነው ። ግን የፖለቲኛ ሁሉ የመጨረሻ ሞቲቭ ስልጣን መያዝ፣ በስልጣን ላይ መቆየት፣ ገንዘብ ወይም ሪቬኑ መሰብሰብ፣ ያን ገንዘብ ድጋፍ ለሚያስገኙ ነገሮች ማዋል ፓርክ ከመስራት ጉቦ እስከ መስጠት፣ የራስን ዝናና መታወቅን ማካበት፣ የራስን ክብርና ማንነት ማግነን ናቸው ። ይህ ማንኛውንም አይነት መሪ ወይም ፖለቲከኛኝን ሚነዱት መሻቶች፣ ሞቲቮች ናቸው ። ስዩም አቢይን ስለሚወደው እዚህ መለከያ ላይ ሊያስቀምጠው ይሸሻል ። የሱ ስህተት ይህ ነው ። ጥሩ ተመልክተሃል ።

Horus
Senior Member+
Posts: 40355
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ አበባ፡ የኢትዮጵያ አጀንዳ እምብርት! ኢዜማ ትክክለኛ አቋም ላይ ተመለሰ !! ያዳነችን ሹመት ተቃወመ !!ታከለ በሕግ ይጠየቅ !!

Post by Horus » 19 Aug 2020, 20:42

ዳዊ፣
ስለሆነም አዳነች አቤቤ የታከለን የችሎታ ማነስ ለመፍታት አይደለም የመጣችው፣ የታከለን የምሬት ሌብነት ለማስቆም ነው። ያ ሌብነት ከቀጠለ ፒፒ አዲሳባ ቤሳ ድምጽ ስለማያገኝ፣ ቤሳ የገንዘብ መዋጮ ስለማያገኝ ማለት ነው። የዛሬ አመት ለሚደረገው ምርጫ ፓርቲዎች ሁሉ ፒፒም ስራ ጀምረዋል። ድራማው ሁሉ የዚያ ውድድር አካል ነው። አቢይ አህመድኮ ያንድ አመት አይደለም፣ ያምስት አመት አይደለም ፣ ያስር አመት ፕላን ነው አርቅቆ ያለው ። የዛሬ አመት ስልጣን ለማስረከብ አይደለም እየተዘጋጀው ያለው ። 100% ለማሸነፍ እንጂ። ይህን ሃቅ ማየት የምይችሉ የፖለቲካ ተንታኞች ቢትዉት ይሻላል።

Post Reply