በፈጠራ ወሬው የሚታወቀው ንጉሡ ጥላሁን- የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነ
የታገቱት የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተለቀቁ ብሎ የፈጠራ ወሬ ለሠራ ሰው ይሄ ሹመት ትክክለኛ ነው::
አሁን በቅርቡ ከንጉሡ ጥላሁን የሚከተለውን እንሰማለን::
"በአገራችን በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ የሥር እድሎች ፈጥረን ነገር ግን ከፍተኛ የሰው ኃይል እጥረት ስለ አጋጠመን ከፊሊፒንስ እና ከኤርትራ 4 ሚሊዮን ሠራተኞች ለማስገባት ፕሮሰስ ላይ ነን::"
በነገራችን ላይ አዳነች አቤቤ ከጠቅላይ አቃቤ ሕግ የተነሳችው ትግርኛ ስትናገር እጅ ከፍንጅ ስለተያዘች ነው