Good news!
የአገው ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት ሙሉ በሙሉ ለማረጋገጥ የአገው ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለመመስረት በ07/12/2012 ዓ/ም ለአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን አፈ-ጉባኤ ጽ/ቤት ለዞን ም/ቤት ቀርቧል።
የክልልነት ጥያቄው በሰነድ ተዘጋጅቶ የቀረበላቸው አፈጉባኤው፡ ዛሬ በተጠናቀቀው የምክርቤቱ ጉባኤ ለውይይት አላቀረቡትም፤ ጥያቄውን ማፈን መርጧል። የአገው ህዝብ ህገ መንግስታዊ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት ማፈን በፍፁም አይቻልም።
በህዝባዊ ትግል እውን ይሆናል!!
Re: የአገው ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመመስረት ኦፊሴላዊ ጥያቄ በ07/12/2012 ዓ/ም ለአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን አፈ-ጉባኤ ጽ/ቤት ለዞን ም/ቤት ቀርቧል።
The map of Kingdom of Zagwe is in the make. Victory belongs to the subjugated nations!AbebeB wrote: ↑16 Aug 2020, 11:57Good news!