Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum




Horus
Senior Member+
Posts: 40355
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሞጋሳ የዘር ፍጅት ማስፈጸምያ ስርዓት! በቄሮ የሚፈጸመውን ጭፍጨፋ የታሪክ ስር ለመረዳት ይህንን ጥንቅር ይመልከቱ :: [VIDEO]

Post by Horus » 11 Aug 2020, 03:25

ተክለ ጻዲቅ መኩሪያ የግራኝ ወረራ በሚለው 800 ገጽ መጽሃፋቸው ጋላ ፈረስ መጋለብን የተማረው በጉራጌ ዙሪያ እነማያን እነጋፍትን ከወረሩ በኋላ ነው ብለዋል። ለምሳሌ የገና ጨዋታ ያምቦ ሸዋ ኦሮሞች ይጫወቱታል ሌላ ኦሮሞ አገር የለም ። ኦሮሞ የሆኑት ክርስቲያን ገላን፣ ያዬ፣ አምቦ፣ ላሊጌ፣ ሰላሌ (ዘ ላለጌ ወይም ሰሜኖች) ማለትም ኦሮምኛ ተናጋሪ አምራ፣ ጋፋት ጉራጌ አርጎቤ፣ አደሬ፣ ወርጂ፣ ወጂ ፣ ወረብ ወዘተ ናቸው።

Post Reply