
Re: Update: Lemma Megersa will be arrested
ቡቱቶው የእንግዴ ልጅ በሕግ አምላክ "TembienLiberation" የሚለውን ስም መጠቀም አቁም !
Re: Update: Lemma Megersa will be arrested
ቡቱቶው እባክህን የፎረሙን ውሳኔ አክብር:: TembienLiberation የሚለውን ስም መጠቀም አቁም! ይሄ የተከበረው ፎረም እኮ ያለምንም ተቃውሞ እና ድምፀ-ተአቅቦ እኮ ነው "ቡቶቶው" የሚለውን ስም ያፀደቀው:: ስለዚህ ከእንግዲህ መልስ የምመልስልህ "ቡቱቶው" የሚለውን ስም ከተጠቀምክ ብቻ ነው::