Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8600
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Post by Wedi » 09 Aug 2020, 06:30

"አባይን ተሻግረን ባህርዳር ላይ ቁማር ተጫውተናል... ለዛም ነው ቁማሩን የበላነው ... ትልቅ ስራ ሰርተናል እየሰራንም ነው ...."

ሽመልስ አብዲሳ እናመሰግናለን ስለ "ግልፅነትህ" !!!
:P :P



Wedi
Member+
Posts: 8600
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የጋሎች ጥብቅ ሚስጢር ወጣ!! ሊደመጥ የሚገባ!!! "የጋላ አብይ አህመድን የተደበቀ ሚስጥር ጋላ ሽመስል አብዲሳ አዝረከረከው!!!" WEEY GUUD!!!!

Post by Wedi » 09 Aug 2020, 09:56

Mesganaw Andualem

የኦቦ ሽመልስ ቃለመጠይቅ ትክክለኛ ትርጉም እንደወረደ (ሳይንሻፈፍ፣ ሳይኳኳል!)

የአቶ ሽመልስ ሙሉ ንግግር፡፡ ይህ ነገር "አጀንዳ ሊሰጡን ፈልገው ነው" የሚለውን አባባል የሚደግፍ አይደለም፡፡ አምልጦ የወጣ ነገር ነው ሚመስለው፡፡
ለምሳሌ ብልጽግናን እንዴት እንደፈጠሩት ሲገልጽ፦

"የፓርቲው ፕሬዝዳንትና ምክትሉ በምርጫ ጉባኤ (ጠቅላላ ጉባኤ?) ይካሄድ ብለን ነው የወሰንነው። So, አርባ ፐርሰንት ቢሆን እኛ ያለን ተሳትፎ በህዝብ ቁጥራችን ልክ ፓርቲው ውስጥ ያለን፣ ያ አርባ ፐርሰንት ካልመረጠህ ፕሬዝዳንት (ሊቀመንበር) አይደለም ምክትልም ለመሆን አትችልም ማለት ነው። ስለዚህ የሃገር ባለቤትነትን ጉዳይ ከስልጣን ጋርም ያለውን በአሰራር ዘግተነዋል ማለት ነው። ብልፅግናን minimum ካሁን በኋላ የሚመራው ኦሮሞ መሆን አለበት ካልሆነ ደግሞ ኦሮሞ ሊፈቅድለት ይገባል። እንደዚያ አይነት ፓርቲ ነው የገነባነው።" ይላል፡፡

ይህ ማለት አገር መዋቅራዊ በሆነ ሁኔታ ውስጥ የኦሮሞ ቅኝ ግዛት ስር ወድቃለች ማለት ነው፡፡ ሙሉ ጽሁፍ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
********

የኦቦ ሽመልስ ቃለመጠይቅ ትክክለኛ ትርጉም እንደወረደ (ሳይንሻፈፍ፣ ሳይኳኳል!)

--------
ኢህአዴግ የተሰራው ለህውሃት ነውና የተሰራበት ምክንያት ደግሞ ስልጣን ላይ ለመቆየት ነው። እኛም ብልፅግናን የሰራነው ከስልጣን ለመውረድ አይደለም። ብልፅግና ደግሞ ወደዳችሁም ጠላችሁም የኛ ነው። እኛ ነን የሰራነው። ለእኛ እንደሚሆነን አድርገን። በተመሳሳይ መንገድ ህወሃት ኢህአዴግ እንዲመቸው አድርጎ ነበር የሰራው። ኢህአዴግ ገና ሲፈጠር የቀድሞዎቹ የኦህዴድ መስራች ሰዎች ለመታገል ሞክረዋል። ግን አልቻሉም። ያልቻሉበት ምክንያት ደግሞ ጠብመንጃ ስለሌላቸው፣ ሀይል ስለሌላቸው ነበር። ኢህአዴግ ሳይመሰረት በፊት አሁን የምናወራውን ነገር አንስተው ነበር። አሁን ዶ/ር ቢቂላ ያነሳውን ነገር ሁሉ አንስተው ነበር። እነ ኢብራሂም መልካ ተገምግመው የተባረሩት በዚህ ነው። ስለ ውክልና እና ስለ ፍትሃዊነት ስለ ጠየቁ። ግን majorityን minority የሚያደርጉበት instrument ስለሆነ፤ minorityን majority አድርገው እዚህ ሀገር ላይ የማዕከላዊ መንግስት ስልጣንን ለመቆጣጠር ሲባል ነው አሳምረው የሰሩት። ከተሰራበት መንገድ ውጭ እንዳያድግ ደግሞ ሲንከባከቡት ኖሩ። በመጀመርያ ዙር የተንከባከቡት በሞግዚት ነበር። እነ ሰለሞን ጢሞ፣ እነ ቢተው በላይና በመሳሰሉት ሲንከባከቡት ነበር። ሞግዚትን እንደምንም በትግል ማሸነፍ ሲቻል ደግሞ internally clique ገነቡ ማለት ነው። ከዚያ በኋላ በclique ደግሞ ሲንከባከቡት ቆዩ ማለት ነው። ይሄ እውነት ነው። ስለዚህ በ2008 ክረምት ውስጥ ሊቀመንበር መቀየር ሲቻል ነው ትግሉ አንድ አቅጣጫ የያዘው። እንደ ህውሃትም እንደ ኢህአዴግም <<እኛ ሳናውቅ ሊቀመንበር ቀየራችሁ እኛ ሳናውቅ ፕሬዝዳንት ሾማችሁ>> ብለው ያበዱ ጊዜ ማለት ነው። ማበዳቸውም ልክ ነበር። ስለዚህ ቁጭ ተብሎ አማራጭ ሲሰላ በሶስት መንገድ ለውጥ ማምጣት እንችላለን ተባለ።

ሙሉውን ከዚህ ላይ አንብቡት!!


Please wait, video is loading...

Post Reply