Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

አብይ አመድ በአባቶቹ መንገድ ላይ- የአማራ ገዥ ሥርዓት የሀረርጌን ኦሮሞ ቆቱ ዕያለ ይጠራ ነበር፡፡ የነፍጠኛው ልጅ ጠ/ሚ/ር አብዮት ካሣዬም በጉጂ አፍ ልንገራችሁ ብሎናል፡፡

Post by AbebeB » 07 Aug 2020, 20:08

አብይ አመድ በአባቶቹ መንገድ ላይ- የአማራ ገዥ ሥርዓት የሀረርጌን ኦሮሞ ቆቱ ዕያለ ይጠራ ነበር፡፡ የነፍጠኛው ልጅ ጠ/ሚ/ር አብዮት ካሣዬም በጉጂ አፍ ልንገራችሁ ብሎናል፡፡

ቆቱ አራሽ ማለት ሲሆን የጉጂ አፍ የሚል ጨርሶም ትርጉም የለውም፡፡ ያለው አፋን ኦሮሞ ነው፡፡

የነፍጠኛ ልጆች ድንቁርና እጥፍ ጨምሮአል ይሉሀል ይኸ ነው፡፡