Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42209
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኦሮሞን 'ጥያቄ' 'ከፍትህ' ተራራ ወደ ጥልቅ አዘቅት ያወረደው የኦነግ ሽብር

Post by Horus » 07 Aug 2020, 01:03


ልብ በሉ ከየአቅጣጫው የተለያዮ የኦሮሞ ፖለቲከኛው ልዩ ልዩ ሰዕል ፣ ልዩ ልዩ ምክንያትና ትርክት ሊደርሱ እየተሯሯጡ ነው። ይህ ግን አሁን የተበላ እቁብ ይባላል።

ይህ እቁብ የተበላው፣ የሰርጎ ገቡ፣ ህቡዕ ሁለትና ሶስት ያባልነት ካርድ የተሸከመው ፒፒ ራሱ ባዘጋጀው ፕላን፣ ራሱ ባዘጋጀው የዘር ማጻዳት እቅድ አማራውን፣ ጉራጌውን፣ ክርስቲያኑን (የሸዋ ኦሮኦሞን ጨምሮ) ካረደ ካነደደ በጓላ አሁን ዞሮ እንደ ህግና መንግስት በማስመሰል መረጃ ለማጥፋት (ኤቪደንስ ዲስትራክሽን) ላይ መጠመዱ የነገሩ ስር ነቀልነት እየገባው ስለመጣ ነው።

የዲክታተሮች መሰረታዊ ያሰራር ዘዴ መደበቅ፣ መዋሸት፣ ማጨለም፣ ዲናይ ማድረግ፣ ተናጋሪ እንዳይቀር የወሬ ነጋሪ ማጥፋት በጅምላ መግደል ነው። ይህ ነው ሃቁ። አሁን የህቡዕ ኦነግና የጦር ክንፉ ሸኔ አባል የሆኑት የጎሳ ባንዳ መደብ ፒፒዎች ዞረው ሚዲያ ቢያፍኑ ፍጹም የሚጠበቅ ነው ። ግ ን የኦሮሞ ፖለቲካ ሁለተኛ ላይነሳ ከስሯል፣ ምንነቱ ተጋልጧል !

ፒፒ ሚዲያ አፍኖ ተናጋሪ አፍ እንዳኖር ቢያደርግ ማንን ያስገራል? የሚሸሸግ የሚደበቅ የሚካድ ወንጀል ያላበት ደዳይ ዲክታተር ይህን ሲያደርግ ሺ ዘመን ተቆጥሯል ።

የሰኔው ኦሮም ዘር ማጥፋት በስሙ ጠርቶ መፍትቴ የምይሻ የኦሮሞ ፒፒ የኢትዮጵያ ፓርቲ ነኝ እያለ ከቶም ማንንም ሊያሞኝ አይችልም ።

ይህ ነው ላንዴና ለሁሌ የኦሮሞን ፖልቲካ ስሌት የለወጠው ። አሁን የምናየው ዳሜጅ ክንትሮል ብክነት ነው። እውነት ነጻ ታወጣለች ። የሆነውን ግፍ በስሙ ጥሩትና የተበላው እቁብ ያብቃ !!
Last edited by Horus on 07 Aug 2020, 02:15, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42209
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሞን 'ጥያቄ' ከፍትህ ተራራ ወደ ጥልቅ አዘቅት ያወረደው የኦነግ ሽብር

Post by Horus » 07 Aug 2020, 01:39

ይህ ነው እውነት፣ ይህ ነው ሃቅ ። ፒፒ ካሻው ልክ እንደ ዎይኔ ቶርቸር ያድርግ እንጂ ማንም ሰው የኦነግ ዘር ማጽዳትን ሊ እስቲክ መቀባት ያብቃ !!!



Horus
Senior Member+
Posts: 42209
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሞን 'ጥያቄ' ከፍትህ ተራራ ወደ ጥልቅ አዘቅት ያወረደው የኦነግ ሽብር

Post by Horus » 07 Aug 2020, 02:13

እዚህ ስሙ ባልሃብትና ኢንቬስተሮች ኦሮሞን ለቀው እየወጡ ነው ። ኤቦ አሜን እንላለን ። እድገት የሰለጠኑ ሕዝቦች ባህሪ ስለሆነ ማለት ነው !!


Post Reply