Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36992
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: በሸገር የድል ጩሀት በመቀሌ ጠእረ ሞት..." ህውአት ለአዲስ አመት አትደርስም ተባለ " ነፍሷ አይማር

Post by Zmeselo » 04 Aug 2020, 05:40

So what choices are you providing MatiT with, whether your accusations are true or not?

To choose, between the PP & the TPLF?

That's no contest! :lol:

The PP is for peace with Eritrea in all its forms but the TPLF is not and as Eritreans, that's what matters to us. If the TPLF is obliterated in the process of achieving this comprehensive peace & the return of our sovereign lands, then that's just gravy.

Your internal political matters is for you ethiopians to sort out, as we've our own homework to do.

yaballo wrote:
03 Aug 2020, 23:42
MatiT;

This fuga (ደሳለኝ አበራ) is native of the Kambata tribe & is a refugee in the USA. Literally, he is a paid-cadre of Abiy & his neftegna PP party. He receives a 'monthly salary' from the Ethiopian embassy in the USA & has also been given a three-bedroom condominium in Addis Ababa as a down-payment for his services in talking-up PP rubbish on Youtube 24/7, via his channel called 'ማሀል ሚዲያ(ደሳለኝ አበራ). There are quite many who are providing a similar service on Youtube [I'll name some of them if you so wished but it is easy to tell them from their one-sided propaganda]. We learnt all this via a post by "his ex-friend & fellow Kambata" named 'Mihiret Barse' as the result of his silly attempt to accuse a bright science professor in a top university in the USA named Dr. ረድኤት, who is also member of the Kambata tribe. Here is the post.


"ዶክተር ረድኤት 🤔???

በብልፅግና ኩሬ ውስጥ የሚዋኙ አሳዎች ኩሬዋ ስትደርቅ ምን እንደሚውጣቸው ለማየት በጣም እጓጓለሁ ።

በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆኑ፣ ምንም ሳይቸግራቸው ውድ ግዜያቸውን ሰውተው፣ ለብሄሮችና ብሄረሰቦች እኩልነት የሚታገሉ ፣የጭቁን ህዝቦች ድምፅ የሆኑ እንደነ ዶክተር ረዲኤት ታምሬ አይነት ምሁራኖች በብልፅግና ተከፋዮች ሲሰደቡ ማየት ያሳዝናል ።

ማሀል ሚዲያ (ደሳለኝ አበራ) ተብየው አንተን ሚዲያ ብሎ መጥራት በእራሱ እየሰቀጠጠኝም ቢሆን ያው ነኝ ስላልክ ።
በነገርክ ላይ ሚዲያ ማለት ትርጉሙን እራሱ የምታውቅ አይመስለኝም ግለሰቦችን እያብጠለጠሉ ሚዲያ ብሎ ነገር አለ እንዴ? አንተ ደግሞ የብልፅግና ቱቦ መሆንህን ነው የምናውቀው ።
አንተ ዶክተር ረድኤትን ለመተቸት ሞራልም፣ እውቀትም አንደበትም የለህም ። እንደው ምን ተናግሮ ይሆን የተተቸው ብዬ ቪዲዮን ሳየው ለካ ''የመንግስት ተከፋዮች'' የሚል ቃል ተናግሯል 😀 አንተ ደግሞ አንዱ ተከፋይ ስለሆንክ እንዳይታወቅብህ ቶሎ ቀበል አደረከው ነፃ ለመውጣት።
መስሎሀል እውነቶች አሉ በእናንተ ውሸት ውስጥ የተሸፈኑ።እናንተ ቆይ ዝም ሲባል ምንም ያልሰማን ይመስላቹሀል? ለምን እንደምትጮህ የማናውቅ ይመስልሀል?
በደንብ ነው የምናውቀው ፣ከብልፅግና ፅህፈት ቤት ተደውሎ አዲስ አበባ ላይ ባለ 3 መኝታ ኮንዶሚኒየም እንደተሰጠህ ሙሉ መረጃ አለኝ ። ወራዊ ደመወዝም እንደሚከፈልህ እናውቃለን ። ግን ስለ ሌብነትህ መፃፍ ስላልተመቸኝ ነበር ዝም ያልኩት።እኔ አንጀቴን የሚበላኝ አንተን ተአማኒነት እንዳለው ሚዲያ የሚከተልህ ምስኪን ህዝብ ነው። ህዝባችን ምንያህል ህሊናም፣ ስብእናም የሌለህ አይንህ በጥቅማጥቅም የታወረ እንደሆነ ያወቀ እለት አንቅሮ ይተፋሀል ጠብቅ እሩቅ አይሆንም ።

ለማንኛውም እስከአሁን ከአብይ የምትቀበለውን ኪራይ ሰብሳቢነትን (ገንዘብ ና ኮንዶሚኒየም) ሀገር ቤት ሆኖ ጉዳዮችህን ከሚያስፈፅምልህ ወዳጄ የዛሬ 5 ወር ሰምቼ ፣ ወራዳነትህን ለቅርብ ጓደኞቼ ብቻ ነግሬያቸው ነበር ። ዛሬ ግን አንተም ሰው ሆነህ ባለ ምጡቅ አዕምሮ ታጋዮች ላይ አፍህን ስትከፍት ሳይ ይሄው ጉድህን ህዝብ ይወቀው ብዬ ለመፃፍ ተገደድኩኝ። #Ethiopia"



MatiT wrote:
03 Aug 2020, 23:03

Post Reply