Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14874
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 29 Jul 2020, 12:52
ሀ) ውሻ
ለ) ጅብ
ሐ) አህያ
መ) ሀ እና ሐ
ሠ) ሁሉም መልስ ናቸው
-
simbe11
- Member
- Posts: 2088
- Joined: 23 Feb 2013, 13:02
- Location: Addis Ababa
Post
by simbe11 » 29 Jul 2020, 13:20
ኧረ ተው ውሻን ከቀን ጅብ????
ለመሆኑ ምርጫ ለ የቀን ጅብ ነው ወይስ??
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14874
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 29 Jul 2020, 14:43
simbe11 wrote: ↑29 Jul 2020, 13:20
ኧረ ተው ውሻን ከቀን ጅብ????
ለመሆኑ ምርጫ ለ የቀን ጅብ ነው ወይስ??
ትክክል ነህ - ውሻ ከወያኔ የተሻለ smart ናት። ወያኔ እኮ እራሱ ከጅብ እንኳን ያነሰ ዴዴብ ናት። ጅብ ከሚያውቁት አገር ሳይሆን ከማያውቁት አገር ሄዶ ነው ቆዳ አንጥፉልኝ የሚል። ወያኔ ግን ከሚታወቅበት ህዝብ በተለይ ኦሮሞን እኔ ለእናንተ ነው አንጄቴ የተንሰፈሰፈው ትላለች። Smart አይደለችም ደደብ ነች።