Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40308
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አባ ዱላ እጁን ከጉራጌ አንስቶ ትኩረቱ በኦሮሞ ውስጥ በሚካሄደው ጂኖሳይድ ላይ መሆን አለበት ፤ አቢይ አህመድ የጉራጌን መብት አክብር !!! ጉራጌ ከሌላ ማንም ጋር ተጨፍልቆ አይጠፋም !!

Post by Horus » 29 Jul 2020, 00:35

ጉራጌ ማለት ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያ ማለት ጉራጌ ማለት ነው !!

Last edited by Horus on 29 Jul 2020, 02:32, edited 2 times in total.

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13512
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: አባ ዱላ እጁን ከጉራጌ አንስቶ ትኩረቱ በኦሮሞ ውስጥ በሚካሄደው ጂኖሳይድ ላይ መሆን አለበት ፤ አቢይ አህመድ የጉራጌን መብት አክብር !!! ጉራጌ ከሌላ ማንም ጋር ተጨፍልቆ አይጠፋም

Post by Noble Amhara » 29 Jul 2020, 02:49

Horus

Menjar Amara is almost like Gurage

This means Gurages are Shewan Amharas that adopted a stable way of life in Aymallal. Gurages originate from Shewa Amharas!

Wedi
Member+
Posts: 8600
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አባ ዱላ እጁን ከጉራጌ አንስቶ ትኩረቱ በኦሮሞ ውስጥ በሚካሄደው ጂኖሳይድ ላይ መሆን አለበት ፤ አቢይ አህመድ የጉራጌን መብት አክብር !!! ጉራጌ ከሌላ ማንም ጋር ተጨፍልቆ አይጠፋም

Post by Wedi » 29 Jul 2020, 03:09

Horus, congratulations
At least in this way, the hardworking people of Gurage can Organize and defend themselves. The are many people who are friends of the proud Gurage people and we will help each other in difficult as well as bad times. Stay strong and together we will defend Our country from those who are eager to destroy it. They will never succeed!!

Horus
Senior Member+
Posts: 40308
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባ ዱላ እጁን ከጉራጌ አንስቶ ትኩረቱ በኦሮሞ ውስጥ በሚካሄደው ጂኖሳይድ ላይ መሆን አለበት ፤ አቢይ አህመድ የጉራጌን መብት አክብር !!! ጉራጌ ከሌላ ማንም ጋር ተጨፍልቆ አይጠፋም

Post by Horus » 29 Jul 2020, 03:42

Noble Amara,

ስማ የኔ ወንድም አማራ ከሆንክ መሳሳት ብቻ ሳይሆን አማራን ታሰድባለህ እንደዚ ምታስብ ከሆነ ። የጉራጌ ቋንቋ ያማርኛ አባት እንጂ ያማርኛ ልጅ አይደለም ፣ የቋንቋ ሊቃውንትን አማክር። አምራ ካልሆክ ደሞ ተረትህን ይዘህ ወደ ደደቦቹ ጎሳዎች ዝለቅ ። ጉራጌ ለ50 አመት የጎሳ ፖለቲካ ንትርክ ውስጥ ላለመግባት ወስኖ የኖረው የፖለቲካና የምሁራ እጥረት ስላለበት አይደለም ። ዛሬ ደሞ ያ ጸረ ጉራጌው ዎያኔ ከኢትዮጵያ ጫንቃ ላይ ለማሸቀጠር አቢይ ወደ ስልጣን እንዲመጣ ወሳኝ ሚና የተጫወተ በደቡብ ድምጽ ጉራጌ ነው።

ዛሬ አቢይ እንደነ አባ ዱላ መሰል የመሬት ሌቦችን ልኮ ጉራጌ እንዲሰደብ ቢያደርግ ግዙፍ ስንተት ነው የሚሰራ፣ አቢይ ጉራጌን አያቅም ማለት ነው ። እሱ የሚያውቀው ጥቂት ካድሬዎችን ሊሆን ይችላል ።

ይህ ደሞ ለኦሮሞ ጉልበት አለኝ ለሚሉ ብቻ ሳይሆን ላማራም አጉል እኔ ብቻ ባዮች ይሰራል ። ጉራጌ አንዱ ግንድ የሴም ዘር ነው ። ቋንቋም ሆነ ታሪኩ ከማንም ተለጣፊ አይደለም ። በኢትዮጵያ ካሉት 7 የሴም ዘሮች ፟ ትግረ፣ ትግሬ፣ አማራ፣ አርጎባ ፣ ጋፋት፣ አደረ፣ ጉራጌ አንዱ ታላቅ የሴም ህዝብ ነው ። ይህ ብቻ አይደለም። እነ ጋፋቶች በወራሪ ሲጠፉ፣ እነ አደሬ እንደ አርጎባ ተዳክመው ሲመናመኑ በምሃል ኢትዮጵያ ከስንት ወራሪና ዘር አጥፊ ጋር ታግሎ ይሀው ዛሬ ባለ 10 ቋንቋ ገናና የኢትዮጵያ ስልጣኔ እንደ መሪ የሚገፋ ሕዝብ ነው ።

ጉራጌ ብዙ አይናገርም፣ ግን ብዙ የሚደፈር ሕዝብ ይደለምና እንከባበር !!!

ምንጃር ልክ እንደ ጉራጌ ታላቅ የስራ ካልቸር ያለው ወብ ነው ። እኔ እጅግ አድርጌ ነው ምወዳቸው ። ምንጃር አማራ ነው ። ጉራጌ ጉራጌ ነው ! በቃ !

ለጉራጌ 90ቹ የኢትዮጵያ ዘሮች ሁሉ ክቡር ህዝቦች ናችው፤ ጉራጌ ግን ጉራጌ ነው በቃ !!

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13512
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: አባ ዱላ እጁን ከጉራጌ አንስቶ ትኩረቱ በኦሮሞ ውስጥ በሚካሄደው ጂኖሳይድ ላይ መሆን አለበት ፤ አቢይ አህመድ የጉራጌን መብት አክብር !!! ጉራጌ ከሌላ ማንም ጋር ተጨፍልቆ አይጠፋም

Post by Noble Amhara » 29 Jul 2020, 03:58

Horus

Horus wrote:
29 Jul 2020, 03:42
Noble Amara,

ስማ የኔ ወንድም አማራ ከሆንክ መሳሳት ብቻ ሳይሆን አማራን ታሰድባለህ እንደዚ ምታስብ ከሆነ ። የጉራጌ ቋንቋ ያማርኛ አባት እንጂ ያማርኛ ልጅ አይደለም ፣ የቋንቋ ሊቃውንትን አማክር። አምራ ካልሆክ ደሞ ተረትህን ይዘህ ወደ ደደቦቹ ጎሳዎች ዝለቅ ። ጉራጌ ለ50 አመት የጎሳ ፖለቲካ ንትርክ ውስጥ ላለመግባት ወስኖ የኖረው የፖለቲካና የምሁራ እጥረት ስላለበት አይደለም ። ዛሬ ደሞ ያ ጸረ ጉራጌው ዎያኔ ከኢትዮጵያ ጫንቃ ላይ ለማሸቀጠር አቢይ ወደ ስልጣን እንዲመጣ ወሳኝ ሚና የተጫወተ በደቡብ ድምጽ ጉራጌ ነው።

ዛሬ አቢይ እንደነ አባ ዱላ መሰል የመሬት ሌቦችን ልኮ ጉራጌ እንዲሰደብ ቢያደርግ ግዙፍ ስንተት ነው የሚሰራ፣ አቢይ ጉራጌን አያቅም ማለት ነው ። እሱ የሚያውቀው ጥቂት ካድሬዎችን ሊሆን ይችላል ።

ይህ ደሞ ለኦሮሞ ጉልበት አለኝ ለሚሉ ብቻ ሳይሆን ላማራም አጉል እኔ ብቻ ባዮች ይሰራል ። ጉራጌ አንዱ ግንድ የሴም ዘር ነው ። ቋንቋም ሆነ ታሪኩ ከማንም ተለጣፊ አይደለም ። በኢትዮጵያ ካሉት 7 የሴም ዘሮች ፟ ትግረ፣ ትግሬ፣ አማራ፣ አርጎባ ፣ ጋፋት፣ አደረ፣ ጉራጌ አንዱ ታላቅ የሴም ህዝብ ነው ። ይህ ብቻ አይደለም። እነ ጋፋቶች በወራሪ ሲጠፉ፣ እነ አደሬ እንደ አርጎባ ተዳክመው ሲመናመኑ በምሃል ኢትዮጵያ ከስንት ወራሪና ዘር አጥፊ ጋር ታግሎ ይሀው ዛሬ ባለ 10 ቋንቋ ገናና የኢትዮጵያ ስልጣኔ እንደ መሪ የሚገፋ ሕዝብ ነው ።

ጉራጌ ብዙ አይናገርም፣ ግን ብዙ የሚደፈር ሕዝብ ይደለምና እንከባበር !!!

ምንጃር ክል እንደ ጉራጌ ታላቅ የስራ ካልቸር ያለው ወብ ነው ። እኔ እጅግ አድርጌ ነው ምወዳቸው ። ምንጃር አማራ ነው ። ጉራጌ ጉራጌ ነው ! በቃ !

ለጉራጌ 90ቹ የኢትዮጵያ ዘሮች ሁሉ ክቡር ህዝቦች ናችው፤ ጉራጌ ግን ጉራጌ ነው በቃ !!

Horus
Senior Member+
Posts: 40308
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባ ችእዱላ እጁን ከጉራጌ አንስቶ ትኩረቱ በኦሮሞ ውስጥ በሚካሄደው ጂኖሳይድ ላይ መሆን አለበት ፤ አቢይ አህመድ የጉራጌን መብት አክብር !!! ጉራጌ ከሌላ ማንም ጋር ተጨፍልቆ አይጠፋ

Post by Horus » 29 Jul 2020, 04:14

ኖብል አምራ
ዉሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ይባላል። ይህን ርዕስ ተወው ። ዛሬ አንተን አይመለክተም ። ካሻህ እስቲ አንድ የጉርጌኛ ቃል ጥቀስና ያ ቃል ካማርኛ እንደ ወሰደነው አሳይ? አትችልም ! አንተ አማራኛ ቋንቋ ራሱ ከየት እንደ መነጨ አታቅም ፣ ብታቅ አሁን የምትፈጽመውን ስህተት አታደርግም ነበር ። ይህ የመጨረሻ ፖስቴ ነው በቃ ! አትልፋ !!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 40308
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አባ ዱላ እጁን ከጉራጌ አንስቶ ትኩረቱ በኦሮሞ ውስጥ በሚካሄደው ጂኖሳይድ ላይ መሆን አለበት ፤ አቢይ አህመድ የጉራጌን መብት አክብር !!! ጉራጌ ከሌላ ማንም ጋር ተጨፍልቆ አይጠፋም

Post by Horus » 29 Jul 2020, 04:38

Noble Amhara wrote:
29 Jul 2020, 03:58
Horus

Horus wrote:
29 Jul 2020, 03:42
Noble Amara,

ስማ የኔ ወንድም አማራ ከሆንክ መሳሳት ብቻ ሳይሆን አማራን ታሰድባለህ እንደዚ ምታስብ ከሆነ ። የጉራጌ ቋንቋ ያማርኛ አባት እንጂ ያማርኛ ልጅ አይደለም ፣ የቋንቋ ሊቃውንትን አማክር። አምራ ካልሆክ ደሞ ተረትህን ይዘህ ወደ ደደቦቹ ጎሳዎች ዝለቅ ። ጉራጌ ለ50 አመት የጎሳ ፖለቲካ ንትርክ ውስጥ ላለመግባት ወስኖ የኖረው የፖለቲካና የምሁራ እጥረት ስላለበት አይደለም ። ዛሬ ደሞ ያ ጸረ ጉራጌው ዎያኔ ከኢትዮጵያ ጫንቃ ላይ ለማሸቀጠር አቢይ ወደ ስልጣን እንዲመጣ ወሳኝ ሚና የተጫወተ በደቡብ ድምጽ ጉራጌ ነው።

ዛሬ አቢይ እንደነ አባ ዱላ መሰል የመሬት ሌቦችን ልኮ ጉራጌ እንዲሰደብ ቢያደርግ ግዙፍ ስንተት ነው የሚሰራ፣ አቢይ ጉራጌን አያቅም ማለት ነው ። እሱ የሚያውቀው ጥቂት ካድሬዎችን ሊሆን ይችላል ።

ይህ ደሞ ለኦሮሞ ጉልበት አለኝ ለሚሉ ብቻ ሳይሆን ላማራም አጉል እኔ ብቻ ባዮች ይሰራል ። ጉራጌ አንዱ ግንድ የሴም ዘር ነው ። ቋንቋም ሆነ ታሪኩ ከማንም ተለጣፊ አይደለም ። በኢትዮጵያ ካሉት 7 የሴም ዘሮች ፟ ትግረ፣ ትግሬ፣ አማራ፣ አርጎባ ፣ ጋፋት፣ አደረ፣ ጉራጌ አንዱ ታላቅ የሴም ህዝብ ነው ። ይህ ብቻ አይደለም። እነ ጋፋቶች በወራሪ ሲጠፉ፣ እነ አደሬ እንደ አርጎባ ተዳክመው ሲመናመኑ በምሃል ኢትዮጵያ ከስንት ወራሪና ዘር አጥፊ ጋር ታግሎ ይሀው ዛሬ ባለ 10 ቋንቋ ገናና የኢትዮጵያ ስልጣኔ እንደ መሪ የሚገፋ ሕዝብ ነው ።

ጉራጌ ብዙ አይናገርም፣ ግን ብዙ የሚደፈር ሕዝብ ይደለምና እንከባበር !!!

ምንጃር ክል እንደ ጉራጌ ታላቅ የስራ ካልቸር ያለው ወብ ነው ። እኔ እጅግ አድርጌ ነው ምወዳቸው ። ምንጃር አማራ ነው ። ጉራጌ ጉራጌ ነው ! በቃ !

ለጉራጌ 90ቹ የኢትዮጵያ ዘሮች ሁሉ ክቡር ህዝቦች ናችው፤ ጉራጌ ግን ጉራጌ ነው በቃ !!

በእኔ ግምት ይህ ቋንቋ ከጋፋት መጽሃፍ ቅዱስ የተቀነጨበ ይመስለኛል ። በታሪክ የምናቀው በጋፋት ቋንቋ ላይ የተረፈ ይህ ብቻ ነው የሚል ነው። ያን ቋንቋ ሚናገር ህያው ሰው የለም ። ይህን ሳነበው ግን ልክ የክስታኔ ጉራጌኛ ነው። ይህ ደሞ የቋንቋ ሊቁ ሀርዝ የሰሜን ጉራጌና የጋፋት ቋንቋዎች እሕትማማ ናቸው ብሎ ነበር ። ምንም የሚያስደንቅ ነገር አይደለም ። ልክ እኔ በከፊ አደሬኛ እንደሚገባኝ ማለት ነው።

Post Reply