እንድህ ሁኖ ቀረ የወያኔ ነገር። ከመንግሥት ቴሌቭዥን ባለቤትነት ወደ ቦኖ ቴሌቭዥን በወረፋ ተጠቃሚነት።
እንድህ ሁኖ ቀረ የወያኔ ነገር። ከመንግሥት ቴሌቭዥን ባለቤትነት ወደ ቦኖ ቴሌቭዥን በወረፋ ተጠቃሚነት። እርሱን ከፍ ከፍ ያደረገ በኋላ ዝቅ ዝቅ ይላል። ወርቅ ነኝ ምና ምን እያሉ ከቁመታቸው በላይ ሲንጠራሩ በኢ-መደበኛ ዩቲዩብ ቴሌቭዥን የአንድ ክፍለ ሀገር ህዝብ ሊያስተዳድሩ ተወሰኑ። ከፍሎረሰንት መብራት ወደ ሻማ መብራት ያደገው ወያኔ እንዴት አድርጎ ሊገፋው ይሆን።