Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12907
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

The Big Picture

Post by DefendTheTruth » 24 Jul 2020, 08:00

The following figure may show us the bigger picture that rises itself over the frey and depict the true picture of many issues in the country.

The is about the planed planting of seedlings during the current rainy season but it is not an exaggeration to extend the figures to many other aspects of the ethiopia political, social and other common issues in the country.

Planned Seedling Planting for the rainy season of Ethiopian Calendar year of 2012.

- Amhara Killil => 1.4 Billion
- Oromia Killil => 2.6 Billion
- Debub Killil => 836 Million
- Tigray Killil => 96 Million
- Gambella Killil => 4 Million
- Harari Killil = > 2 Million
- Somalia Killil => 2 Million
- Benishangul Gumuz Killil => 22 Million
- Afar Killil => 4 Million

Addis Ababa City Administration = > 2M
Diredawa City Administration => 22 Million

-------------------------------------------------
Total => ca. 5 Billion (my calculation is 4.988).



Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: The Big Picture

Post by Ethoash » 24 Jul 2020, 08:34

short version

Planned Seedling Planting for the rainy season of Ethiopian Calendar year of 2012.

- Amhara Killil => 1.4 Billion
- Oromia Killil => 2.6 Billion
- Debub Killil => 836 Million
- Tigray Killil => 96 Million
- Gambella Killil => 4 Million
- Harari Killil = > 2 Million
- Somalia Killil => 2 Million
- Benishangul Gumuz Killil => 22 Million
- Afar Killil => 4 Million


the question is what kind of seedling? if it is ባህር ዛፍ ። ሳይተከል ቢቀር ነው የሚሻለው መሬታችንን በሙሉ ነው ምንም ነገር እንዳይበቅልበት የሚያረገው ። ጉንዳን እንኩዋን ባህር ዛፍ ጋ አይጠጋም ። ምንም ወፍ ባህር ዛፍ ላይ ጎጆ አትሰራም ። ምንም አይነት እንስ ሳት ባህር ዛፍን አይበሉም። ከአውስትራሊያ ካላስመጣን በስተቀር።


stop here


now long version

ዲዲቲ
እኔ በሙሉ ቪዲዬን አላየሁትም ግን ሁሉም ዛፍ መትከል ችግኝ ማፍላት ይለናል። የኔ ችግር ምን አይነት ዛፍ መትከል ነው። ባህር ዛፍ የምንተክል ከሆነ አረም ዛፍ እንደተከልን ቁጠረው። አሜሪካ አገር ባህር ዛፍን ልክ እንደእንክርዳድ አረም አይተው ይነቃቅሉታል እኛ ደግሞ አረም እንተክላለን። ይህ ማለት እምቦጭን መትከል መንከባከብና የእምቦጭ ችግኝን አፍልቶ በየቦታው መትከል ማለት ነው።

ሁለተኛ ዛፍ ለመድረስ ፴ አመት ይፈጅበታል ያንን ሁሉ ግዜ ማነው የሚንከባከበው አሁንማ በግርግር ወሃ ተጠጣ ተኮተኮተ በኋላስ። ለዚህ ፍቱን መዳኒቱ ችግኙን በባለቤትነት ለነዋሪዎቹ መስጠት ነው። ለምሳሌ ለአንድ ሰው አስር ሺህ ዛፍ ተተክሎለት ተራራ ላይ ይህ ዛፍ ያንተ ነው ተንከባከበው ከተባለ ይንከባከበዋል ። ግን ችግሩ ጥቅሙን የሚያየው ከ፴ አመት በኋላ ስለሆነ ይህ ሰው ከሞተ በኋላ ነው ጥቅሙን ለልጆቹ የሚያወርስው ለዚህም መዳኒት አለው በአመት የሚደርሱ በአምስት አመት የሚደርሱ የፍራፍሬ ዛፎች ቢተከሉ ቅይጥ ችግኞች በተከሉ ትልቅ ጥቅም አለው ።

ለምስሌ አንዴ አንድ የአትክልት ምርምር መሐከል በአምስት አመት የሚደርስ አቮካዶ ችግኝ ለገበሬው ልከው እንዲተክሉ ቢስጡዋቸው ገበሬዎቹ እሱን ትተው ሌላ ነገር መስራት ጀመሩ ታድያ ይህንን የተመለከት አንድ ታታሪ ተመራማሪ ሙዝ ላከላቸው ። ታድያ ገበሬዎቹ ሙዙ በሶስት ወር መድረሱን ሲያዩ በታላቅ ደስታ ሙዙን ተቀበሉት ከዚያ ደግሞ በአመት የሚድርስ ማንጎ ላከላቸው እሱንም ተቀበሉት በደስታ ምክን ያቱም ማንጎ ደረስ አልደረስ ብለው አይጨነቁም ሙዝ አለላቸው ለገቢ ከዚያ በአመቱ ደግሞ ከማንጎ ጥቅም ያገኛሉ ማለት ነው። ከዚያ በኋላ ነው የአምስትና የስላሳ አመት ችግኞችን ማስብ የምንችለው።

ባህር ዛፍ ለማደግ ፴ አመት ይፈጃል ስልህ ብዙ ግዜ አበሾች አጠና ብቻ ስለምናውቅ ። ደግሞ አጠና በሶስት አመት ስለሚደርስ ምን ያወራል ልተለኝ ትችል ይሆናል። ልዩነቱ አጠናና ጣውላ ነው። ጣውላ ለማግኘት ፴ አመት ትጠብቃለህ ማለት ነው ። ይህ ለብዙዎቹ ዛፎች የእድሜ መለኪያ ነው። በአጠና ሶፋና አልጋ አት ስራም ስለዚህ ነው ኢትዬዽያ መቶ ሚሊዬን ባህር ዛፍ እያለን ጣውላ ከውጭ የምናስገባው ባህር ዛፎቻችንን በሶስት አመት በመጨፍጨፍ ጣውላን እናጣለን ማለት ነው። ዛመናዊ ቤት በአጠና አይስራም በጣውላ እንጂ ፣ ባህር ዛፍ ባህር ዛፍ የምለው ባህር ዛፍን ወድጄው አይደለም በጣም ቶክሲክ ዛፍ እንደሆነ ይገባኛል ግን ያለን እሱ ስለሆነ ነው። የአገር በቀል ጥድ፣ ግራር እና ሌሎችም የመሳስሉትን ዛፎች አፍልቶ ከመጠቀም ባህር ዛፍ የምናፈላ ከሆን ወርድ ከኔ

በሌላ በኩል ደግሞ ሳርን ነገር ችላ ማለት የለብንም ሳር ዛፍ የሚስጠውን ጥቅም በሙሉ ይስጣል በሶስት ወር ውስጥ ። ሌላው ጥቅሙ ደግሞ ለከብቶች መኖ ይሆናል ። ዛፍ ተክለን ሶስት አመት ከምንጠብቅ ለምን ሳር ተክለን በሶስት ወር ጥቅሙን አንቆራመትም።+ በቪድዬ ላይ ያየዋቸው ሰዎች የገባቸው ይመስላል። የኛ የሐይድሮ ሀይል ማመንጫ ጣቢያ ለሳር ተከላ ልክ እንደስራ ማስከሐጃ ገንዘብ መመደብ አለብት ። ዝም ብሎ ላሙን ማለብ የለበትም ላሙንም መቀለበ አለብት ። የሐይድሮ ሀይል ማመንጫ ግድባችን አዳዲሶቹ አለቆቹ በደለል ተሞሉብን ብለው ማለቃቀስ ጀምረዋል ታድያ ገንዘብ አውጥታቹሁ የአካባቢ እንክብካቢ አርጉዋ ። ዝም ብለው ተቀምጠው በደለል ተሞላን ማለት ግን ወንጀል ነው። በወንጀልም ማስቀጣት አለበት።

አንድ ገባር ወንዝ ወድ ግድባችን የሚገባ ከስሩ ማንስሩ ይደለል ማስቆሚያ ስራ መስራት አለበት ። ይህ ደግሞ በጣም ቀላል ዘዴ ነው የድንጋይ ካብ አርጎ ደለሉን ማቆም ይቻላል ባህር ዛፍ ግንድም እና ሌሎች ነገሮችም አልፈው እንዳይሄዱ ይከላከላል ታድያ ይህንን ስራ ማን ሊስራላቸው ነው።

ሌላም ብዙ ማለት ይቻላል ለግዜው ሕዚህ ላይ ላቁም።

Post Reply