Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ህወሓትና የሌሊት ወፍ አንድ ናቸው!!

Post by Hameddibewoyane » 23 Jul 2020, 20:28

በትግራይ ህዝብ ጫንቃ ላይ ተጣብቀው ደሙን እየመጠጡት በስሙ ሲነግዱ የኖሩት የህወሓት ሽማግሌዎችና የሌሊት ወፍ አንድ ናቸው !!

ጨለማን ተገን አድርጎ እንደልቡ የሚፈነጨው የሌሊት ወፍ ጨለማው ሲገፈፍበት መግቢያ አጥቶ እንደሚወራጨው ሁሉ ህወሃትም የጠነሰሰው ሴራ ሁሉ የአደባባይ ሚስጥር ሲሆንበት መደናበሩን ተያይዞታል !!

እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል !!