Re: እነ ነውር ጌጡ ህውሓቶች ግድቡን በተመለከተ እንዲህ ብለዋል!
በኢትዮጵያዊነት የሰከረ ፤ ጎጃም ከሚለማ ሲናይ በረሀ ቢለማ ይሻለኛል የሚል ኢትዮጵያዊነት የሰከረ፤ ከአብይ አልሲሲ ይሻለኛል በሚል በኢትዮጵያዊነት የሰከረ ወያኔ፤ ከአማራ ሱዳን ይሻለኛል የሚል ኢትዮጵያዊነት የሰከረ፤ የተታገልነው ለትግራይ ብለን ነው እንጂ ለኢትዮጵያ ብለን አይደለም የሚል ኢትዮጵያዊነት የሰከረ አመራር፤ የኢትዮጵያ ባንዲራ ጭርቅ ነው ብሎ የሚሳደብ በኢትዮጵያዊነት የሰከረ ወያኔ፤ በኢትዮጵያዊነት የሰከሩ ሲል ይህ ግልገል በትልቁ መወንጀሉ ይመስላል፤ ቀፎ፤ እየበከቱ የሚሄዱ ፍጥረቶች