Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የአብይ (የአብት ከሣዬ) ጉዞ ቀን የተቆረጠ ይመስላል፡፡ እግ/ር አብይንና መንግስቱን ንቆታል የሚል ትንቢተም ተነግሮአል፡፡ እርሱም በዲያቆኑ መተት ስለተደገመበት ሆዱን ባርባር ብሎታል፡፡

Post by AbebeB » 22 Jul 2020, 12:33

የአብይ (የአብት ከሣዬ) ጉዞ ቀን የተቆረጠ ይመስላል፡፡ እግ/ር አብይንና መንግስቱን ንቆታል የሚል ትንቢተም ተነግሮአል፡፡ እርሱም (አብት ከሣዬም) በዲያቆኑ መተት ስለተደገመበት ሆዱን ባርባር ብሎታል፡፡

የኦሮሞንና ትግራዋይ ሐዝቦችን የነጻነት ጥያቄ ቁርጡን ስለአወቀም ከአቅሙ በላይ የሆነ ለመስጠት የተገደደና ውጤቱን በጻጋ ለመቀበል የወሰነ ይመስላል፡፡

ወዴት የሚያመልጥ ይመስላችኃል? ዚምባብዌ ሁለተኛ ስደተኛ ሀበሻ መንግስት የምትቀበል እትመስልም፡፡