Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sesame
Member+
Posts: 7974
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

ወጣቱ ለአባይ ፀሓየና ስዩም መስፍን "ኣሜሪካና አውሮፓ ያሉ ልጆቻችሁ ከፊት ሁነው ይዋጉ ከዛ በኋላ እኛ እንከተላለን"።

Post by sesame » 18 Jul 2020, 15:54

Meles Bisrat
5 hrs · · #ሰበር_መርዶ_ለህወሓት! ወጣቱ ለአባይ ፀሓየና ስዩም መስፍን "ኣሜሪካና አውሮፓ ያሉ ልጆቻችሁ ከፊት ሁነው ይዋጉ ከዛ በኋላ እኛ እንከተላለን"። ንቁ የሆነ ትውልድ! ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው!!!