Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 40300
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: °የሚሉሽን በስማሽ ገብያ ባልወጣሽ አሉ ° √ ጋዜጠኛ ደሳለኝ <ለባልደራሱ አበበ በለው, ለታማኝ , ለወያኔ ሽኔና ለትግራይ 360 አስጠንቅቃል።

Post by Horus » 18 Jul 2020, 15:02

Matit,

ይህ በጣም ጥሩ ተረት ስለሆነ ትክክለኛ አባባሉን ያዘው ። "የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ" ነው የሚባለው። ይህም ምን ማለት ነው፣ ሰው ሁሉ ስላንቺ የሚለውን መጥፎ ነገር ብታውቂ ኖሮ ገበያ አትውጭም ነበር ማለት ነው ። ትርጉም በመሰረቱ ይዘሀዋል፣ አባባሉ ግን የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ ነው !!!

Post Reply