Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የሠፋሪ ና የነፍጠኛ ትርጉም አንድነትና ልዩነት ያውቃሉ? ከላወቁ እነሆ!

Post by AbebeB » 15 Jul 2020, 21:26

ሠፋሪዎች የሚባሉት እነ ጽጌ አንዳርጋቸው ዓይነት አማራ የለም ብለው የሚያምኑ ግን አማርኛ እንናገራለን የሚሉ ናቸው፡፡ መሠረታቸው ከሚንሊክ ጋር የቅኝ ግዛት ለማስፈጸም ወደ ኦሮሚያ በሀይል ከገባው የሚንሊክ ነፍጠኛ ጦር አባላት የተወለዱ ናቸው፡፡ በመሆኑም ሠፋሪዎች በአንድ ወላጅ ጎናቸው ከነባር ሕዝብ የተወለዱም ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ሆኖም አስተሳሰባቸው ያው የነፍጠኛ ነው፡፡

ነፍጠኞች ግን በቅኝ ግዛት አስፋፊነት ከሚንሊክ ጋር መጥተው ከሌላው ሕዝብ ጋርም በደም ሳይቀላቀሉ የሚንሊክን ስርዓት በማስጠበቅ ዛሬም ድረስ ግልጽ ሚንሊካዊ ሚና የሚጫወቱ፤ የሀገሩን ቋንቋ (ለምሳሌ አፋን ኦሮሞ) ለ150 በዓመታት ውስጥም በኦፊሴል የማይናገሩና የኦሮሞን ባህል እየናቁ የራሳቸውን ቋንቋ፣ ባህልና ኦሮቶዶክሳዊ ሀይማኖት በጭቁን ሕዝቦች ላይ በማንሰራፋት የሚኖሩ ናቸው፡፡

ሁለቱም ቡድን የሚጋሩት ፀረ-ነጻነት አስተሳሰብና የበሽታ ዓይነትም ነው፡፡ ያማቸዋል፣ አይድኑም፣ ለበሽታቸው ሕክምናም አልተገኘላቸውም፡፡ አለርት የሚባል ሆስፒታል ቢሲድሞ (ሀረር ውስጥ) ተቋቁሞላቸው ነበር፡፡ ግን ሊድኑ አልቻሉም፡፡ ለዚህ ነው ሠፋሪዎች ሀረር ከተማ ላይ ዛሬም ድረስ በብዛት ያሉት፡፡

ብርሀኑ ነጋ፣ አብይ ካሣዬና አንዳርጌም ለጥቂት ነው ከበሽታው ያመለጡት፡፡ ያ አውደልዳይ ዲያቆነን ጀርባው ቢፈተሸ ግን ቢያንስ የተላላጠ ነው፡፡ ያም ሆነ ይህ ሁሉም ፀረ-ኦሮሞና ፀረ-ነጻነት ናቸው፡፡

Lovetarik
Member
Posts: 357
Joined: 10 Apr 2018, 00:39

Re: የሠፋሪ ና የነፍጠኛ ትርጉም አንድነትና ልዩነት ያውቃሉ? ከላወቁ እነሆ!

Post by Lovetarik » 15 Jul 2020, 22:03

ሰፋሪ ማለት በ16ኛው እና በ17ኛው ክፍከ ዘመን ከሩዋንዳ ተነስቶ በኬኒያ በኩል ኢትዮጲያ ውስጥ የገባ ወራሪ ሃይል ሲሆን ነፍጠኛ ማለት ደግሞ ይህን ወራሪ ሀይል ለመመከት ጠብመንጃ ያነሳ ጀግና ሲሆን በሰሜን ኢትዮጲያ በኩል ባንዳ እየሆኑ ለጠላት የሚያገለግሉ ከሀዲዎችንም ለመውቃት ይጠቀምበታል። ትርጉሙ ሀቀኛ ነው።

abel qael
Senior Member
Posts: 10765
Joined: 07 May 2007, 03:21
Location: gumamistan

Re: የሠፋሪ ና የነፍጠኛ ትርጉም አንድነትና ልዩነት ያውቃሉ? ከላወቁ እነሆ!

Post by abel qael » 15 Jul 2020, 22:53

Lovetarik wrote:
15 Jul 2020, 22:03
ሰፋሪ ማለት በ16ኛው እና በ17ኛው ክፍከ ዘመን ከሩዋንዳ ተነስቶ በኬኒያ በኩል ኢትዮጲያ ውስጥ የገባ ወራሪ ሃይል ሲሆን ነፍጠኛ ማለት ደግሞ ይህን ወራሪ ሀይል ለመመከት ጠብመንጃ ያነሳ ጀግና ሲሆን በሰሜን ኢትዮጲያ በኩል ባንዳ እየሆኑ ለጠላት የሚያገለግሉ ከሀዲዎችንም ለመውቃት ይጠቀምበታል። ትርጉሙ ሀቀኛ ነው።

weyzero belaynesh aka minilik aka free temben aka temben loveration, etc, anchi ye debrebirhan fuga, nefxania malet eko midget banda yexalyan qixregna: ar'teran ke tigray qorso lexaliyan ke shexe bohala: talaqwan oromia bemewrer borchun yasabexe: qixu yetebeda ferri b'u'katam ne'w; slehonem, eskahun dires bemalqes lay yale: meqabir afaf lat hono yemiyaqrara werada maastewal yegodelew asafri ne'w:: ahun bedemb gebash! slezhi, ney bey afendji, anacondayen lasgebalish, qomaxamharu wusxishin bedemb argie lateremamslish 8) 8) 8) 8) !


Having said that, I'm disappointed to see Oromos in Ethiopia going to sleep as their leaders are arrested and being tortured by nafxania dog meshrefet and co, no body thought qeeerroos who are living around Addis and close to Meshrefet abode will abandon their abaqeerrroo Jawar even for 1 day much less 2 weeks like we have seen.

sesame
Member+
Posts: 7974
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የሠፋሪ ና የነፍጠኛ ትርጉም አንድነትና ልዩነት ያውቃሉ? ከላወቁ እነሆ!

Post by sesame » 15 Jul 2020, 23:42

ሰፋሪ are the Agame settlers who have invaded Humera. When the TPLF are buried, the Agame settlers in Welkait will be evicted!

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የሠፋሪ ና የነፍጠኛ ትርጉም አንድነትና ልዩነት ያውቃሉ? ከላወቁ እነሆ!

Post by AbebeB » 16 Jul 2020, 18:57

sesame wrote:
15 Jul 2020, 23:42
ሰፋሪ are the Agame settlers who have invaded Humera. When the TPLF are buried, the Agame settlers in Welkait will be evicted!
sesame
ማንበብና መጻፍ ትችላለህ? አማርኛ ሥራ አለለህ::

Post Reply