Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ከሀበሻ ሚዲያ ጋዜጠኛ እስከ ሀበሻ ሚንስቴርራቸው ድረስ ቀጣፊ ናቸው የምንለው ያለምክንያት አይደለም፡፡ ተንበርክከው ይቃርታ ለመጠየቅ ጆሮአችንን ሲያደነቁሩ ሰነበቱ፡፡

Post by AbebeB » 16 Jul 2020, 16:00

ከሀበሻ ሚዲያ ጋዜጠኛ እስከ ሀበሻ ሚንስቴርራቸው ድረስ ቀጣፊ ናቸው የምንለው ያለምክንያት አይደለም፡፡ ተንበርክከው ይቃርታ ለመጠየቅ ጆሮአችንን ሲያደነቁሩ ሰነበቱ፡፡

ቱሉቱላ ሀበሾች ሞራላቸው ተሰበረ፡፡ ግብጽ በብርሀን ፍጥነት ማብራርያ ስጪኝ ብላ ኢትዮጵያን ስትጠይቅ ኢትዮጵያም በሰዓታት ውስጥ አልተጀመረም ለቅጥፈቴም ማሪኝ አለች፡፡

መንገድ ዳር ቁጭ ብለው ለልመና ማቅራራትና ሲያጡ ለመራገም መጮህ የለመዱት ቆማጣ ሀበሾችና መንግስታቸው ተዋረዱ፡፡