Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ኤረሚያስ ሲጠቀስ፡- አማራ ዘር የለውም፤ ዘር ማጥፋት የሚሉትን ፕሮፓጋንዳ ሀበሾች ከየት አመጡት? “ፈሪ ከያዘ አይለቅም” ስለሚሉትም እነርሱንና ህወሀትን እናወዳድራቸው እስኪ፡፡

Post by AbebeB » 15 Jul 2020, 14:08

“ፈሪ ከያዘ አይለቅም” ኤርሚያስ ለገስ

ስውን የሚፈጀው ፈሪ መሆኑን ልክ ተናገረ ኤረሚያስ ለገስ፡፡ ግን ማነው ፈሪ የሚለው ነው ጥያቀው፡፡ የኤርሚያስ ችግሩ እንደ ማሞ ቂሉ ራሱን መቁጠር ስለሚረሳ ነው፡፡ እኔ አስታውሸው ጉዳዩንም ላስረዳው፡፡ በብዛት የሚሞተው ኦሮሞ መሆኑን በኦፊሴል እየተገለጠ እኛ ነን የተፈጀነው እያሉ ለሌላ ኦፊሴላዊ መግለጫ የኦማራን መንግስት ያባብላሉ ነፍጠኞቹ፡፡

ኦሮሞን ከመፍጀት አንጻር ከአማራ መንግሰት በላይ የሚጠቀስ ጠላት በዓለም ላይ አልተመዘገበም፡፡ በህወሀት ዘመነ መንግስትም ቢሆን ለኦሮሞ ፍጅት የሀሳብ ምንጭ ሁነው ሲያገለግሉና ኦሮሞን ሲያጨርሱ የኖሩት አማሮች ናቸው፡፡ ይህን የምንለው ዛሬ ላይ ሆነን የአማራን መንግስት ለማሳጣት ሳይሆን በህወሀት ዘመንም ከገዳዩ ወያኔ ይልቅ አፋን ኦሮሞ የሚናገሩ በኦሮሚያ የሰፈሩ አማሮች መሆናቸውን በአደባባይ ስንገልጽ ነበር፡፡

ሰለዚህ ነው እኛ ኦሮሞዎች ከህወሀት የበለጠ ፈሪ የሆነውን ፈሪ የአማራ መንግስት የምንታገለው፡፡ ምክንያቱም አማራ ሥልጣኑን ከአደራጀ ኦሮሞን ይጨርሳልና፡፡ የህወሀትንም ያክል አይራራልንም፡፡