Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

ኣንዳንድ ተኝቶ ሲነቃ ያልታገለ ኣሁን በደፈናው እየጮኸ የበለጠ ህዝብን በመከፋፈል በስሜት እንደልቡ ሚዲያ ላይ የሚናገር፥

Post by tlel » 13 Jul 2020, 04:09

ቦረና የኣባ ገዳ ቦታ የተከበረ ኢትዮጵያን የሚወድ ነው። ወያኔ ያልነካው ኢትዮዽያዊ የለም። ወያኔ በቦረናና በሶማልያ፣ በጉጂ ስንቱስ ኣጋጭቷል። ታውቁ ኖሯል ቦረና እምቢ ኢትዮዽያ የኔ ነች ብሎ ኣልገዛም ኣለ፣ ወያኔ እንደ ጉጂ ኣይነቱን ገዛ። ቦረናን ከቦታው ኣስፈንቅሎ ወደ ኬንያ ኣባረራቸው፣ የቦረናን ሹመትና ቦታ ለ ጉጂ ከኬንያ ኣምጥተዋቸው ሰጠ እውነተኛ ኢትዮዽያውያንን ግን ካገር ኣሥወጣቸው ፣ እንደነ ፀጋዬ ኣራርሳ ኣይነቶቹ ጉጂ ናቸው ህዋሃት የገዛው። የህዋሃት ኣገዛዝ ማን ከማን ሲያባላ የነበረውን ሳታውቁ፣ ዛሬ ኣክራሪ ሆነ ብላች ሁ በስሜት የመትነሱ፣ ታሪኩን መነሻውን ማወቅ ኣለባችሁ መጀመርያ።