Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: √√√ ^ የኤርትራ ህዝብና መንግስት^ < ለኢትዮጵያ ና ለዶ/ር አብይ አህመድ መንግስት ሙሉ ድጋፉን እንደሚያደርግ አረጋገጠ። √√√√

Post by tlel » 13 Jul 2020, 00:02

ኣዎ እናምናለን፣ ድንቄም። ጠ ምር ኢሳያስ ብዙ ኣይቆዩም የታመሙ ይመስላሉ። ሃጢያት ውስጥ እንዳይጉቡ ኣስመስለው ነው እርቅ ያሉት፣ የእራስን የመውደድ ጉዳይ ስለሆነ፣ ጀግና ሆነው ማለፍ ይፈልጋሉ በሁለቱም ወገን፥ በኢትዮጵያም በኤርትራም። በኤርትራ እውነትም ቢሆን በኢትዮዽያ ሃሰት ነው ግን በህዝብ ሚዲያ ፊት የሚያወሩት ስምምነት ነው ግን እውነታው ከህዋሃት በሗላ ሰውየው ከማለፋቸው በፊት ኦነግ ኢትዮዽያን ተቆጣጥሮ ኢትዮጵያ ስትፈርስ ማየት ህልማቸው ነው፣ በታሪካቸው እንደታየው። ሰውየው ኣራት ባህርይ ኣላቸው ማለት ነው፥ ለተገንጣዮች ኣንድ ኣጀንዳ፣ ለኢትዮዽያውያን ኣንድ ኣጀንዳ፣ ለ ሀዋሃት ኣንድ ኣጀንዳና ለኤርትራውያን ኣንድ ኣጀንዳ። የትኛው ነው እውነቱ፣ ለማንኛውም የናንት ሻብያዎች ማደናገር ሰለሆነ ኣላማችሁ ኢትዮዽያውያኖችን።

ስለዚህ ኣሁን ለኢትዮጵያውያን በጎ ማሰብ፣ ህዋሃትን ኣንደምይወዱ በሙሉ ድራማ ነው። ልጃቸው ስልጣን ኣጀንዳ የተሰጠው ያው ኢትዮዽያን ኣዳክሞ፣ ት ሃያል ማድረግ ነው። ታላቋ ኤርትራን እስከ ወልቃይት ድረስ መገንባት ነው። ሳያርፉ ያንን ህልም ያረጉ ይሆን፣ ኦነግ በጣም ፈጣን እየሆነላቸው ነው፣ ምናልባት ያ ህልም እየተቃረበ ሊሆን ይችላል።


Post Reply