-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: Red Terror 2.0 (no joke, you can't make this up)
Is it more serious than the carnage that is being directed by TPLF and carried out by OLF?h

Re: Red Terror 2.0 (no joke, you can't make this up)
It’s coming
This country is destined to be like this vicious cycle
Tribalism is a cancer that kills countries
This country is destined to be like this vicious cycle
Tribalism is a cancer that kills countries
Re: Red Terror 2.0 (no joke, you can't make this up)
ይኸ ሰው የተናገረው ትክክል ነው። በእኔ በኩል አንድም ውሸት አልተናገረም። ታዲያ ዱላ እና ሜንጫ በየጊዜው እየጎተተ ሰው የሚያርድ፣ በቁም የሚሰቅል፣ የሰው ልጅ ቆዳ የሚገፍ፣ ብልት የሚሰልብ፣ ምንም ጥፋት የሌለባቸው ግለሰቦች ንብረት የሚያቃጥል ምንም ዓይነት መስተንግዶ ይደረግለት ትያለሽ - ኤደን። መንግሥቱ ኃይለማርያም የተናገረውም እውነት ነው። ወይ እኛ እንጠፋለን ወይ እነሱ ያለው። አሁን እኮ እናንተም ጠፍታችኋል - አለን ብላችሁ ከሆነ የላችሁም። መንግሥቱ ይበልጣችኋል። የወያኔ ዓላማ አጥፍተህ ጥፋ ነበር ይኸው ዓለም እየሳቀ ነው በእናንተ። ለማንኛውም የፈለጋችሁት ቀይ ሽብር በትክክል መጥቶላችኋል - ሞኝ ቄሮ እንዴ በግ ያልታረደ እንደሆን ያኔ ነው ሽማግሌውን ውሸታም ማለት።
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47522
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: Red Terror 2.0 (no joke, you can't make this up)
Please wait, video is loading...
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47522
- Joined: 30 May 2010, 23:04