Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14866
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ኅዝቅዔል ጋቢሶ እና አራርሣ በ genocide አሉበት በህግ መከሰስ አለባቸው።

Post by Abere » 07 Jul 2020, 19:49

ኅዝቅዔል ጋቢሶ እና አራርሣ በ genocide አሉበት በህግ መከሰስ አለባቸው። እነኝህ ጋጋኖ አፍ የኦሮሞን ወጣት ለእሳት ለመማገድ የሚያደርጉት ሰይጣናዊ ሥራ በአስቸኳይ ማስቆም ያስፈልጋል። የኦሮሞ ህዝብ ሰላም የሚያገኘው እነኝህ ማረፊያ ቤት ሲቆለፉ ነው።