Re: በትግሬ ዙሪያ ያለው የጦር አሰላለፍ፤ ፈንቅል ያወጣቸው መረጃዎች፣ መሰማት ያለበት
አንድ ሽማግሌ በአንድ ወቅት ያሉኝ ትዝ አለኝ። ወያኔ እንድሁ ተግበስብሳ እንዴ ገባች፣ እንዴ ጢስ ቀስ ብላ ትጠፋለች እመነኝ ብለው ነበር። ለነገሩ ኦሮሞን ቆንጥጣ ቆንጥጣ አማራ እና ጉራጌን አጥፋልኝ ብትል አልተቻለም ስለዚህ እራሷ አማራ ክልል ገብታ መሞከሯ አይቀርም - የአሁኑ ለመጥፊያዋ ነው።
Re: በትግሬ ዙሪያ ያለው የጦር አሰላለፍ፤ ፈንቅል ያወጣቸው መረጃዎች፣ መሰማት ያለበት
በቃ አሁን ነገሮች ሁሉ እንዴት እንደ ሚደመደሙ ግልጽ ምልክት እየታየ ነው ። ጥቂት ውጊያዎች እዚህ እዚያ ሊኖሩ ይችላል ። ነገር ግን አሁን አለ ምንም ጥርጥር መስክረም 30 የነትህነግ የጃዋር ፍጻሜ ማውጃ ቀን የሚሆነው !