Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ለኦሮሞ ወጣቶች መልእክት!!!!

Post by Hameddibewoyane » 07 Jul 2020, 18:13

ከመቸው ተረሳና ወያኔ የኦሮሞ ህዝብ ኣዛኝና ተቆርቋሪ የሚሆነው ?
ተረሳንዴ በኢረቻ በዓል 700 የኦርሞ ህዝብ በመትረየስና በጋዝ ሲጨርስ በኣንድ ቀን?
ተረሳንዴ ልጇ ገድሎ እናቱን በልጅዋ ሬሳ ቁጭ እንትል ያስገደደ ወያኔ ?
ተረሳንዴ በ ኣግኣዚ የወያኔ ስልጣን ጠባቂ ወታደሮች የኦሮሞ ወጣት በስናይፐር ደረቱ ሲመታ ?
ተረሳንዴ የወያኔ ባለስልጣኖች የእስርቤት ቋንቋ ኦሮምኛ ነው ብለው ሲሳለቁብህ ?
ተረሳንዴ ለ27 ዓመታት በገዛ መሬትህ እያባረሩ ለወያኔ ባለስልጣኖችና ቤተሰባቸው ሲያድሉት?
ተረሳንዴ ከወንድሞችህ የኣማራ ወጣቶች እጅለእጅ ተያይዘህ ገበናቸው ስታወጣ እሳትና ጭድ ለማባላት በደንብ ስላልሰራን ነው ብለው በተለቪዥን ወጥተው ስወራጩ?
ተረሳንዴ ኣሉላ ሰለሞን እነዚህ ደደብ ኦሮሞ ወጣቶች ከዝህ በበለጠ መጨፍጨፍ ኣለባቸው ሲል ወዘተ.........
ተረሳንዴ የኦሮሞ ባንዴራ ስለ ያዝክ ብቻ በወያኔ ኣጋኣዚ ወታደር የጥይት እራት ስትሆን ?
ኣሁንም ኣልረፈደም ወያኔ 27 ዓመት ለፈጸመው ወንጀል በህግ ላለ መጠየቅ ኢትዮጵያውያን ኣባልቶ ኢትዮጵያን በታትኖ ትግራይ ነጥሎ ለመኖር ካንዳንድ ሆዳሞች በሰርቀው ገንዘብ ገዝቶ ውድ ወንድማቹ ሃጫሎን ገድሎ የሸረበው ሴራ ማክሸፍ ለነገ የማይባል ስራ ነውና ይሄን ኣጋሰስ የወያኔ ተላላኪ ጭራቅ ኣጋሜ ኣሉላ ሰለሞን እሱን ሰይጣዊ ስራ ለሚሰራበት ሚድያ TMH የማዘጋት ዘመቻ ተዋናይ እንድትሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ጥሪ ነው።

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ለኦሮሞ ወጣቶች መልእክት!!!!

Post by Ejersa » 07 Jul 2020, 18:19

Please wait, video is loading...

Post Reply