የወያኔን መሰሪነት - የአራርሣ ኦነግ ጅልነት ታዝበዋል። አራርሣ የኤርትራ ኮማንዶ አጫሉን ገደለች ፣ለማ መገርሳን ቀብር ከለከች ሲል፣ ወያኔ ደግሞ ብዙ ሰው ትግርኛ ይናገራል እኛ ወያኔዎች አ
የወያኔን መሰሪነት - የአራርሣ ኦነግ ጅልነት ታዝበዋል። አራርሣ የኤርትራ ኮማንዶ አጫሉን ገደለች ፣ለማ መገርሳን ቀብር ከለከች ሲል፣ ወያኔ ደግሞ ብዙ ሰው ትግርኛ ይናገራል እኛ ወያኔዎች አልገደልንም ትላለች። ሞኙ አራርሣ ቦሃቃ አፉን ምንም ሳያቅማማ ሲከፍት - ወያኔ አንድም ኤርትራን ኩሽሽ ብላ ፈርታ ለመወንጄል አትፈልግም ሁለትኛም እራሷ ገደልኩ ላለማለት ትግርኛ ተናጋሪዎቹ እነ ሕዝቅዔል ጋቢሳን በአሽሙር አሳልፋ ኦነግ ነው የገደለው ማለቷ ነው። In which case the latter is very true - that will entirely implicate Ararsa of the foolish ኦነግ።