በሰፈሩት ቁና መሰፈር ይሏል እንዲህ ነው ፤ ዎያኒት ኢሳትን ስንቴ እንዳላወረደች ራሷ ከሳተላይት ወረደች ! Sweet Justice !!!
ለሁሉም ግዜ አለው፤ እዳ ሁሉ ይከፈላል፤ ግፍ ሁሉ ምላሽ ያገኛል

Re: በሰፈሩት ቁና መሰፈር ይሏል እንዲህ ነው ፤ ዎያኒት ኢሳትን ስንቴ እንዳላወረደች ራሷ ከሳተላይት ወረደች ! Sweet Justice !!!
አሁን ያለውና የሚከተለው እንግዲህ የትህነግ መፈንቅለ አቢይ ሳይሆን ያለው ፈንቅል ትህነግ ነው