Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8646
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

"የሸዋ ኦሮሞዎችን ሳይቀር ቤት ውስጥ እያሉ እያረደ እያቃጠለ የሚገድል ብሄር ውስጥ መሆኔ አሳፈረኝ" የኦሮሞ ተወልጀ!!

Post by Wedi » 05 Jul 2020, 21:28

"ገጠር ውስጥ የሚኖሩ የሸዋ ኦሮሞዎችን ሳይቀር ቤት ውስጥ እያሉ እያረደ እያቃጠለ የሚገድል ብሄር ውስጥ መሆኔ አሳፈረኝ" የኦሮሞ ተወልጀ!!

የኦሮሞው ተወላጅ ጋዲሳ መርጋ ይናገራል፦

"እውን ኦሮሞ ባህል አለው? ታሪክ አለው? ሰው እየገደልን ታሪክ አለን እንበል?

ለልጆቸ እናንተ ከኦሮሞ አባት የተወለዳችሁ ናችሁ እንዴት ልበላቸው?

አሮጊት ሽማግሌ ህፃን የሚያርድ፣ ቤት ዘግቶ የሚያቃጥል፣ ከእንስሳ ሀውልት ጋር የሚጣላ ትውልድ ውስጥ ተወልጀ እንዴት ከኦሮሞ ተወለዳችሁ ልበላቸው? ያሳፍራል እኮ

የሸዋ ኦሮሞ መጤ ተብሎ እኮ ልክ እንደሌላው ተቃጥሏል፣ እየተሰደደ ነው::"
ይላል
Please wait, video is loading...

Selam/
Senior Member
Posts: 17437
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: "የሸዋ ኦሮሞዎችን ሳይቀር ቤት ውስጥ እያሉ እያረደ እያቃጠለ የሚገድል ብሄር ውስጥ መሆኔ አሳፈረኝ" የኦሮሞ ተወልጀ!!

Post by Selam/ » 05 Jul 2020, 21:51

I am sad.
Wedi wrote:
05 Jul 2020, 21:28

Post Reply