Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ibidda
Member
Posts: 130
Joined: 12 Mar 2012, 17:37

ኤርትራዊያን ሃጫሉን ገደሉት የሚባለው ነገር ምን ያህል እውነት ነው?

Post by Ibidda » 04 Jul 2020, 03:48

ገዳዮቹ ወያኔና የግብጽ አሽከሮች መሆናቸውን ይታወቃል፤ ቢሆንም ግን ኤርትራዊያን ነው የገደሉት እየተባለ በሸገር ብዙ እየተወራ እንደሆነ ነው የሰማውት፤ ይሄ ከየት እንደመጣ የሚነግረኝ አለ??